Amharic Posts
Home Amharic Posts
ልብ ያለው ልብ ያድርግ /አፈንዲ ሙተቂ/
እውነታው ተደጋግሞ ይነገር!
---
# በሁለቱም ባንዲራዎች ላይ ያሉት ቀለማት ተመሳሳይ ናቸው። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ።
# ባለኦዳውን ባንዲራ "የኦነግ ባንዲራ" ብሎ መጥራት ስህተትም፣ ተንኮልም ነው። "የኦነግ ባንዲራ"...
የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ አብዴፓ ሥራ አስፈፃሚ በዝግ ስብሰባ እየተወያየ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአፋር ክልልን የሚያስተዳድረው ፓርቲ አብዴፓ ሥራ አስፈፃሚ አባላት በዝግ ስብሰባ እየተወያየ መሆኑ ታውቋል። ከምክር ቤቱ ስብሰባ በኋላ እየተደረገ ባለው በዚህ ጉባዔ ከሰሞኑ...
አዲስ አበባ ወጣቶች ወጣቶች ሐሙስ እንደሚፈቱ ተገልጿል | ለአፈሳው ተጠያቂነት የለም
/Ethiopia Nege News/:- በተለይ የኦነግ አመራሮችን በመቀበል ሂደትን ተከትሎ በቡራዩ አካባቢ በተፈፀመ ዘግናኝ ግድያና ጉዳት ምክንያት 1204 የሚሆኑ የአዲስ አበባ አካባቢ ወጣቶች በጦላይ የጦር ማሰልጠኛ...
ታፍሰው የታሰሩ አዲስ አበባ ወጣቶችን በተመለከተ… /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
ይድረስ፦
- ለአቶ ታከለ ኡማ
(የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ)
- ለአቶ ታዬ ደንደአ
(የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
ክቡራን፣
በመጀመሪያ ውድ የሥራ ጊዜያችሁን ሰውታችሁ ልታነቡኝ ጊዜ ከወሰዳችሁ በጣም...
ዶ/ር አቢይ 20 ካቢኔያቸውን አሳወቁ ግማሾቹ ሚኒስትሮች ሴቶች ሆነዋል
/Ethiopia nege news/:- ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት በተደረገ ስብሰባ 20 የሚኒስትር መስሪያ ቤቶችን ይሚምሩ እጩ ሚኒስቴሮችን ያቅርቡት ዶ/ር አብይ አህምድ በምክር ቤቱ ሙሉ ድምጽ...
የጎጃም ክልል ይመስረት/ስንል ዘረኝነትን መዋጋታችን ነው /ከይገርማል/
ከጥቂት ቀናት በፊት የጎጃም ክልል ይመስረት በሚል ያስነበብሁት ጽሁፍ እንደነበር ይታወሳል። በጽሁፉ ውስጥ ያነሳኋቸውን ነጥቦች ተመርኩዘው አስተያየት የሰጡኝን ሁሉንም ሰዎች አከብራለሁ። አብዛኞቹ አስተያየቶች አስተማሪም...
ታጣቂዎቹ መንግሥትን ንቀውት ይሆን? /በፈቃዱ ዘ. ሃይሉ/
በቅርቡ ወደ አገር ቤት ለሠላማዊ የፖለቲካ ውድድር የተመለሱት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) መሪ ዳውድ ኢብሳ በቅርቡ ስለትጥቅ መፍታት አለመፍታ ለተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች የሰጧቸው መግለጫዎች...
የኢትዮጵያ ወይንስ የትግራይ አየር መንገድ? /ይሄይስ አእምሮ/
ማስታወሻ፡- ይህን ጽሑፍ የጻፍኩትና ለድረገፆች የላክሁት የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ነው፡፡ አሁን ከአንድ ድረገፅ ጠልፌ በድጋሚ የላክሁበት ምክንያት በትናንትናው ዕለት በአማራ ቲቪ የተከታተልኩትን በብሔሩ...
ዐማራ አክራሪ ብሔርተኝነትን አያቅፍም /አንዱዓለም ተፈራ/
የታሪክን የወደፊት ጉዞ የሚያግድ ማንም የለም። የሀገራችን መሪዎች የያዙት የለውጥ ሂደት፤
ትክክለኛ፣ ጊዜውን የተከተለ፣ አጠቃላይ ገጽታው በጎ ሆኖና መስተካከል ያለባቸውን ድክመቶቹን ይዞ፤
ሊደገፍ የሚገባው ሂደት ነው።...
ከአንቀልባ የማይወርደው ኦነግ /አንተነህ መርዕድ/
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በርካታ ድርጅቶች ህዝባዊ አላማ አለን ብለው ተነስተው ከመፀነሳቸው የጨነገፉ፣ ጎልምሰው የሞቱና ጤና እንዳጡ ያረጁ የኖሩትን ያህል፤ ኦነግ ግን እንደማያድግ ህፃን በአንቀልባ...































