Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በሻሸመኔ ሰው ዘቅዝቀው አንጠልጥለው በመግደል ወንጀል የተያዙ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀረቡ

/Ethiopia nege News/:- በሻሸመኔ ከተማ ሰው አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ በመስቀል ግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ 14 የሚሆኑ ግለሰቦች ላይ በተመሰረተ ክስ ተከሳሶች ፍርድ ቤት ቀረቡ:: ነሃሴ 6...

«እኔን እጎዳለሁ ብለህ መሃል ሰፋሪውን አድማ አስተማርክ» /አቻምየለህ ታማሩ/

ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በዘመን ታሪክ ትዝታቸው በርካታ ዘመን ተሻጋሪ ወጎችን አስተምረውናል። ብላታ ካስተማሩን ዘመን ተሻጋሪ ወጎች መካከል ዛሬ ቤተ መንግሥት አካባቢ የተከሰተውን...

ነገር መሸፋፈን መዘዙን ያወሳስበዋል!እንዲፃፍ /ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ/

ብዙ አጠራጣሪ ነገሮች አሉ። በአንድ በኩል የኦሮሞ ነፃነት ግንባር መሪ ሠራዊታቸው ትጥቅ እንደማይፈታ ይፋ አድርገዋል። ይህ ሠራዊት በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች የመንግስት ተቋማትን ተቆጣጥሮ ውሳኔዎች...

የእኔና አየርመንገዳችን ክርክር – የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! /በአቤል ዋበላ/

ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡...

የዶ/ር አብይ መንግስት መረጃዎችን በፍጥነት እንዲሰጥ ተጠየቀ

/Ethiopia Nege News/:- ዶ/ር አብይ በቤተመንግሥት የተፈጠረውን ድንገተኛ የወታደሮች ጉብኝት አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። እንደጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጻ ዛሬ ቤተመንግሥት አካባቢ የነበረው ግርግርና ወከባ ቡራዩ አካባቢ...

አዲስ አበባ ቤተመንግሥት አካባቢ ውጥረት ነግሷል

/Ethiopia Nege News/:- ዛሬ ጠዋት በቤተመንግሥት አካባቢ ውጥረት እንደነበርና በአካባቢው የሚገኙ መስሪያ ቤቶች እንዲዘጉና ሰራተኞች ከቢሯቸው እንዲወጡ መገደዳቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ያስረዳል። ዛሬ አራት ኪሎ...

መንግስት ለኦነግ አመራሮች ማስጠንቀቂያ ሰጠ!

/Ethiopia Nege news/፡- ከመንግስት ጋር ትጥቅ ለመፍታት አልተስማማንም የሚለው የአቶ ዳውድ ኢብሳ መግለጫ ትክክል እንዳልሆነ እና መንግስት የታጠቀ ሃይል ኢትዮጵያ ውስጥ አስገብቶ  ሁለት መንግስት እንዲኖር...

በአንድ በህግ የምትተዳደር ሀገር ዉስጥ ሁለት መንግስት አብሮ ሊኖር አይችልም:: /አቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ-የኦሮሚያ...

/ከኦሮሞኛ የተተረጎመ/ በአንድ በህግ የምትተዳደር ሀገር ዉስጥ ሁለት መንግስት አብሮ ሊኖር አይችልም::መንግስት እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች በሰላም ተከባብረዉ ድርሻቸዉን አዉቀዉ በሰላም እና በህግ አግባብ ተፎካክረዉ አብሮ...

ኢትዮጵያዊነት ምንድን ነው? /በአለማየሁ አንበሴ – አዲስ አድማስ/

በኢትዮጵያዊነት ላይ ውይይቶች ተደርገው፣ የህግ መቋጫ ማግኘት አለበት ወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያውያን አብረን ለመኖር የተፈረደብን ነን ሁላችንም ወደ ኢትዮጵያዊነት አሰባሳቢ ማንነታችን መመለስ አለብን የዜግነት ፖለቲካን እንደ ሩቅ ጊዜ...

”ይህ አሰራር የፕሬስ ነጻነትን የሚጋፋ ስለሆነ ሊታረም ይገባዋል።” /አበበ ገላው/

ሰሞኑን በተለያዩ የሚድያ ተቋማት ላይ አሉታዊ የሆኑ ዘመቻዎች መጧጧፋቸው የፕሬስ ነጻነትን የሚፈታተን ክስተት ነው። የሚድያ ተቋማት የሚሰሩት ሁሉ ፍጹም ነው ብሎ ማለት ባይቻልም የተለያዩ...

Poems