Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጌታቸው አሰፋ፦ እንደ ሰው የማይታይ፣ እንደ ጭራቅ የሚፈራ “ነገር” እንዲመራን አንፈቅድም! ስዩም ተሾመ አንድም ሰው #ጭራቅን በአካል አይቶት አያውቅም፡፡ ነገር ግን፣ ሁሉም ሰው “ጭራቅ” የሚለውን ስም...

“የእናት መቀነት የፈታ ሌባ” /ዮፍታሔ/

ትናትን በተጠናቀቀው የኢሕአዴግ ጉባኤ መክፈቻ ንግግር ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በሌብነት ላይ ያላቸውን ጠንካራ አቋም ለሁለተኛ ጊዜ ገልጸዋል። ሌብነት “ኪራይ ሰብሳቢ” እና...

ኦነግ (OLF) በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ!! /ሙሉቀን ገበየሁ/

ከ 27 አመታት መራራ ሰላማዊ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል ቦኋላ የትግሉ መንፈስ በ ኢሕአዲግ (EPRDF) ተብሎ በሚጠራው ግንባር ውስጥ ሰንጥቆ ገብቶ በተለይም በቀድሞ ስሙ ኦህዴድ...

በጠባብ ብሔርተኝነት የተሸፈኑ ማንነቶች /ሞሐመድ አሊ ሞሃመድ/

ቀደም ባለው ዘመን... "አገርህ ወዴት ነው ብላ ብትጠይቀኝ ከትከት ብዬ ሳቅኩኝ ነገሩ ቢደንቀኝ" እየተባለ ግጥም በዜማ የሚንቆረቆርበት ዘመን ነበር። ምናልባት "ነበር ቤት አይሰራም" ካልተባለ በስተቀር! ኤዲያ! ማንነትማ "ዱሮ...

ዶ/ር አብይ ሊቀመንበር ሆነዋል፤ የህወሃትንም ድምፅ አግኝተዋል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- 11ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ የሚገኘው ኢህአዴግ ዶ/ር አብይ አሕመድን በከፍተኛ ድምጽ ሊቀመንበር አድርጎ ሾሟል። ከእያንዳንዱ አራት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች 45 ሰዎች የሚወጡበትና በድምሩ...

ከአያቴ እስከ ‘ኔ /ገጣሚ ማህሙድ እንድሪስ/

አርበኛው አያቴ ወራሪን ሲፋለም በዱር በገደሉ ጃንሆይ ፋሽስትን ላውሮጳ ሊከሱ ሂደው ነበር አሉ ከዚያ ሲመለሱ ለድል አጥቢያ ጄግኖች ሹመት ሲለግሱ ለባንዳ ላጎብዳጅ ክብር ሲያላብሱ አያቴን ረሱ ። አባቴና ደርጉ ምክንያት አይሆን ምክንያት...

ኢህአዴጎች የተሰበሰቡበት አዳራሽ ውስጥ የሚጠጣ ሃይላንድ ላከፋፍል በገባሁበት ወቅት የተያዘ ሙድ….

/አሳዬ ደርቤ/ . ከፊት ለፊት ከአቶ ደመቀ መኮንንና ዶክተር ደብረ-ጺዮን መሃከል ጠቅላይ-ሚኒስቴሩ ተቀምጧል፡፡ ዘግይቶ ወደ አዳራሹ የመጣው አቶ ለማ መገርሳ ከደጺ አጠገብ ያለውን ወንበር ክፍቱን ትቶ ዳር...

አክቲቪስት ጅዋር እና የለማ መገርሳ ቡድን /ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ/

ተንሰራፍቶ የኖረውን የህወኃት አገዛዝ ለማንገዳገድ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተሰደዋል፣ ተዋርደዋል፣ ሙተዋል፡፡ በባለፈው የሶስት ዓመታት የፖለቲካ ትግል እንኳን በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ በርካታ ዜጎች ዋጋ ከፍለዋል፡፡ ምንም...

በሐዋሳው የኢህአዴግ ጉባዔ ዙሩ ከሯል!!! /ሀብታሙ አያሌው/

በሐዋሳ እየተካሄደ ባለው  የኢህአዴግ ጉባዔ ህወሓት የመጨረሻውን የሞት ሽረት ትግል እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል።  ከዚህ ቀደም ህወሓት ያደረገው ሙከራ ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ እንዳይመረጥ...

ይመኑኝ ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ጋር የደባለቀው ህገመንግስቱ እንጂ ዜጎች አይደሉም፡፡

/ቴዎድሮስ ጸጋዬ/ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የኢህአዴግን ጉባኤ ሲከፍቱ ያደረጉትን ንግግር ሰማሁ፡፡ በመልካም ቃላትና አረፍተነገሮች በጎ መንፈስ በሀገራችን ለማስፈን ያደረጉትን ሙከራ ተመልክቻለሁ፡፡ እሰየው፡፡ ነገር ግን፣ ክልላዊ...

Poems