Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ህወሓት/ኢህአዴግ ያጠፋው የአማራ ህዝብ ብዛት ከጠቅላላው የትግራይ ህዝብ ብዛት ይበልጣል!

በእርግጥ በህወሓት ዘመን ተወልዶ በኢህአዴግ ፕሮፓጋንዳ እየታጠነ ያደገ ትውልድ የኦሮሞ ህዝብ ብዛት ከአማራ ሕዝብ በብዙ ሚሊዮኖች የሚበልጥ ሊመስለው ይችላል። እውነታው ግን ከዚህ ፍጹም የተለየ...

ኦነግ (OLF) በአስቸኳይ ትጥቅ ይፍታ!! /ከሙሉቀን ገበየሁ/

ከ 27 አመታት መራራ ሰላማዊ የኢትዮጲያ ህዝብ ትግል ቦኋላ የትግሉ መንፈስ በ ኢሕአዲግ (EPRDF) ተብሎ በሚጠራው ግንባር ውስጥ ሰንጥቆ ገብቶ በተለይም በቀድሞ ስሙ ኦህዴድ...

በወሎ ሰፈር ዛሬ እርስ በርስ በተፈጠረ ግጭት የ3 የፌደራል ፖሊስ አባላት ተገደሉ

በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አካባቢ እርስ በእርስ በተፈጠረ ግጭት የ3 የፌደራል ፖሊሶች ህይወት አለፈ። በግጭቱም 5 ፖሊሶች ላይ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ተብሏል፡፡ በስፍራው ግጭቱ የተከሰተውም አንድ...
yared

ስለ ጎሳ ፖለቲካ ሲወራ ፌዴራሊዝሙን አደጋ ላይ ልትጥሉት ነው አትበሉ! /ያሬድ ኃይለማርያም/

ኢትዮጵያ በቋንቋ፣ በኃይማኖት፣ በባህል እና በሌሎች ማህበራዊ እሴቶች እጅግ የተሰበጣጠረ ሕዝብ ያለባት አገር እንደመሆኗ ሁሉንም ሕዝብ እኩል አከባብሮ እና አቻችሉ ሊያኖር የሚችል መንግስታዊ አወቃቀር...

ዶ/ር አብይ የኢህአዴግ ጉባኤ ላይ የሃይል ማዘናቸውን መጠቀም እንደሚገባቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ባሳለፍነው ሳምንት የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ያካሄዱትን ጠቅላላ ጉባኤ ፈጽመው ዛሬ ረቡዕ ወደሚጀምረው የኢህአዴግ ወሳኝ ጉባኤ የሚያመሩ ሲሆን አራቱም አባላት በውስጥ ባካሄዱት ውስብስብ...

የሰሞኑ ወሬዎች /መሳይ መኮንን/

መፈናቀል ኢትዮጵያ በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት የዚህን ዓመት ሪከርድ መያዟ እየተገለጸ ነው። ጦርነት ከበጣጠሳት ሶሪያና ማብቂያ ባጣው ግጭት ከምትታመሰው የዲሞክራቲክ ኮንጎ በልጣ በውስጣዊ መፈናቀል ብዙ...

ዳግማዊት ሞገስ ለሸገር ከንቲባነት /ግርማ ካሳ/

አዲስ አበባ በአሁኑ ወቅት ከንቲባ የላትም። በምክትል ከንቲባ ነው የምትመራው። የአዲስ አበባ ምክር ቤት ከአባላቱ መካክል ከንቲባ መምረጥ ሲገባው፣ ሕገ ወጥ በሆነ መልኩ የአዲስ...

“እርካብና መንበር” – ሙሴ እና ዐብይ /ክንፉ አሰፋ/

ሳይታሰብ ብልጭ ብላ እንደገና ድርግም ያለችው የለውጥ ጭላንጭል፣ በእያንዳንዱ ልብ ውስጥ ተቋጥራ የነበረች የተስፋ ስንቅንም ይዛ ጭልጥ ያለች ይመስላል። አዕምሯችን ይህንን  ቅጽበታዊ ለውጥ ለመቀበል...

የአንድ ተራ ሰው መላምት /አንተንሳይ መስፍን – ከኢትዮጰያ/

ለአሁኑ ለውጥ በር የከፈተው የወጣቶች አመፅ በተቀጣጠለበት ወቅት የግብፅ ሚዲያዎች ስራ ነገሬ ብለው ጉዳዩን ሠፊ ሽፋን ሰጥተው እግር ከግር ይዘግቡና ይተነትኑ ነበር። መዘገብ ብቻ...

Poems