Amharic Posts
Home Amharic Posts
ደኢህዴን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ 23 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን በክብር አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ድርጅታዊ ጉባዔ 23 የማእከላዊ ኮሚቴ አባላቱን በክብር አሰናበተ።
ደኢህዴን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ባለው...
የተጋመድንበት ፈትል /ከፋሲካ መለሠ ተሾመ/
መስከረም 2011 ዓ.ም
አባታችን ወደ አስራ ሶስት ልጆች ነበሩት፡፡ ከተለያዩ ሴቶች፡፡ ዘርቆጠራ ባልችልበትም፣ የአባቴ ሚስቶች ስብጥር ከአማራ፣ ከኦሮሞ፣ከጉራጌ፣ ከትግራይ እና ከኤርትራ ነው፡፡ እድለኛ ስለኾንኩ ከአንዷበስተቀር...
ግልጽ ደብዳቤ ለአዲስ አበባ ከንቲባ! ግልባጭ ለጠቅላይ ሚንስቴር! /ከሙሉቀን ገበየሁ/
ጉዳዩ «ስለ መተንፈሻ ቦታ»፡ እንደምን ሰነበቱ ከንቲባ? አዲስ አበባስ እንደምን አለች? የከተማችን ነዋሪስ ሰላም ነው? በባእድ አገር ከተማ በስደት ስኖር መልካም ነገር ባየሁ ቁጥር...
≪የቴዎድሮስ የመጨረሻው ሰዓት በመቅደላ ምን ይመስል ነበር?!!≫ /ተመስገን ባዲሶ/
«ተዋከበና ተዋከበና
ወዲህ ዞር ቢል ሰው የለምና!!»
የዝነኛውን ድምፃዊ የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ እየሰማው ነው። ኢትዮጵያ በተሰኘው አምስተኛ አልበሙ ላይ ከተካተቱ ሙዚቃዎች ውስጥ ቴዲ ቦታ ከሰጣቸው የዘፈን...
አቶ ደመቀ መኮንን በአዴፓ /በአዴን መሪነት እንደሚቀጥሉ ተስማሙ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ሰሞኑን የገዢው ኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በተናጠል የሚያደርጉት ጠቅላላ ስብሰባዎች ዙሪያ አነጋጋሪ የሆነው የአቶ ደመቀ መኮንን ከብአዴን/አዴፖ የመሰናበት ጥያቄ ጉባኤው ሳይቀበለው በመቅረቱ አቶ...
የኢሬቻ በዓል አንድነታችንንና ሰላማችንን ለማወክ ለሚፈልጉት ትልቅ መልዕክት ማስተላለፉን አቶ ለማ መገርሳ ተናገሩ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/ :- ባለፉት አመታት በከፍተኛ የፖለቲካና የደህንነት ውጥረት የሚከበረው አመታዊው የኢሬቻ በአል ትላንት በከፍተኛ ድምቅት ተከብሮ ዋለ::
አመታዊው የምስጋና በአል የመንግስት ባለስልጣናት: አባ...
በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትና በሌሎች ግለሰቦች ተወስዷል የተባለ 130 ሚሊዮን ብር ታገደ
የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ መሐመድ
/ሪፖርተር ፡ ታምሩ ጽጌ/
‹‹የዕርቅና የሰላም አባት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ ይድረሱልኝ››
አቶ አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ)
ለሶማሌ ክልል በድጎማ ከተመደበ በጀት ላይ...
የሀዋሳው ጉባዔ /መሳይ መኮንን/
ረቡዕ በሀዋሳ የሚጀመረው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ጉባዔ የኢትዮጵያን ፖለቲካ የመወሰን ሁነኛ ተጽዕኖ አለው። ሶስቱ አባል ድርጅቶች በተናጠል ያደረጉትን ጉባዔ አጠናቀው ለሀዋሳው የሚወክሏቸውን የማዕከላዊ ኮሚቴ...
መገን ወሎ!!! ይደንቃልኮ … /መሐመድ አሊ መሐመድ/
እኔ በግሌ "መሐመድ አሊ መሐመድ ሀሰን ኑሩ በሬንቶ. .." እስከሚለው አውቃለሁ። ሥማችን እስከ ቅድመ-አያት ሲጠራ ኦሮሞነታችንን ያሳብቃል። አብዛኛው ወሎዬ ወደኋላ ሂዶ አያት ቅድመ-አያቶቹን ሲቆጥር...
የብሄር ፖለቲካ አይንህ ለአፈር እየተባለ ነው /መሳይ መኮንን/
የብሄር ፖለቲካ እያቃሰተ ይመስላል። ከአዲስ አበባ እየተመለሱ ያሉ ሰዎች እንደሚነግሩኝ መሬት ላይ ያለው ዕውነት በዚህ መንደር ከሚናፈሰው የተለየ ነው። የብሄር ቡድኖች ጉልበታቸውን የሚያሳዩት በአብዛኛው...






























