Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የተጀመረዉ የለዉጥ ሂደት ግቡን እንዲመታ የራሱን አስተዋጽኦ የማድረግ ሀላፈነት አለበት! /አርበኞች ግንቦት...

አርበኞች ግንቦት 7፣ ለአንድነትና ለዴሞክራሲ፣ ንቅናቄ አገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዉስጥ ለረጂም ዘመን ነጻነታቸዉን ጠብቀው ከኖሩና ጥንታዊ ሥልጣኔ ካላቸዉ አገሮች ዉስጥ አንዷና ቀዳሚዋ ናት። ከዚህ በተጨማሪ...

አዲስ አበባ ቤቴ /ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ)/

አምስት የኦሮሞ ድርጅት መሪዎች ስለ አዲስ አበባ ብዙዎችን ያስቈጣ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን በጥሞና ቢያዳምጡት ለጊዜው ከድምፃቸው በቀር ሌላ የሚያስደነግጥ ቁም ነገር የለበትም። “ኦሮሞን ነፃ...

የአብይ ራዕይ ለኢትዮጵያ መድህን ነው /ፋሲል የኔአለም/

ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመግደል የተደረገውን ሙከራ አገሪቱ በኦነግ መመራት አለባት የሚሉ ግለሰቦች እንዳቀናበሩት አቃቢ ህግ ገልጿል። የግድያው ዋና አቀናባሪም...

እጅ አዙር የስልጣን ዘዋሪዎች የለውጡን ሰዓት እጅ ወደኋላ ዝወራ ሙከራ በኢትዮጵያ!

ከፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ለ48 ዓመታት ከኢትዮጵያ ከተለየሁ በኋላ በአሁኑ ጊዜ  ተመለስኩ፡፡ ኢትዮጵያ ለማሰብ ከምችለው በላይ ተለውጣለች፡፡ እንደዚሁም ሁሉ ምንም ዓይነት አልተለወጠችም፡፡ አንድ የቀድሞ አባባል እንዲህ የሚል አንድ...

መንገዳችን በፍጥነት ይቃና /ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም/

መስከረም 2011 በብዙ ዓይነት ወንጀሎች የሚታሙት የወያኔ አዛዦች ሥልጣናቸውን እንደያዙ ከሥልጣን ወረዱ ቢባል ግራ ይሆናል፤ ነገር ግን ሆነ! በሕጋዊ ምርመራ ሳይጣራና ከሳሾቹን በፍርድ ቤት ሳይሞግት...

የነኦቦ በቀለ ገርባ መግለጫና አዲስ አበባ /አቻምየለህ ታምሩ/

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንደጻፍነው አዲስ አበባ ፊንፊኔ አይደለችም። ፊንፊኔ ወይንም ፍልውሃ አዲስ አበባ ውስጥ ዛሬም ድረስ የምትገኝ አንድ ትንሽ መንደር እንጂ በሁለንተናዊ መልኩ ሰፊና...

ይድረስ በለውጥ ተስፋ ወይም በመወገድ ዋዜማ ላይ ለቆምኸው #ብአዴን እና ለታላቁ የአማራ ሕዝብ

/መላኩ አላምረው/ ... በጉባኤው ዋዜማ ስለብአዴንን ያለኝ የመጨረሻ ግላዊ ሐሳብ/ምክር/ማስገንዘቢያ ይህ ነው፦ ... ባሕር ዳር በለውጥ ወይም በነውጥ ዋዜማ ላይ ነች። ዛሬ ከሰዓት 12ኛው የብአዴን ድርጅታዊ ጉባኤ ይከፈታል። አንድ...

ከጋምቤላ የተገኘው መረጃ

ከጋምቤላ የተገኘው መረጃ እንደሚመለክተው ርዕሰ መስተዳድሩ ጋትሉዋክ ቱት ክሆት ቅዳሜ ቀን ሰባት የክልል መስተዳደሩን የቢሮ ኃላፊዎችን ከሥልጣናቸው ለማስወገድ ደብዳቤ ወጪ እንዲሆን አዝዘው ነበር። እነዚህ...

የመደመር ሙድ እና የጃዋር ካልኩሌተር /ክንፉ አሰፋ/

(ከኢትዮጲስ ጋዜጣ የመጀመርያ እትም ላይ የተወሰደ)  “ካልኩሌተሩን የሰራነው እኛ ነን!” ብሎናልጃዋር መሓመድ፣  “ለመሆኑ አንተስ ተደምረሃል?” ተብሎለተወረወረበት ጥያቄ ሲመልስ።  ሁለት አማራጭ ብቻ ያላት ቀላል ጥያቄ ነበረች። ጃዋር ግን...

የብአዴን ነገር… /አቻምየለህ ታምሩ/

ብአዴን የሚባለው የፋሽስት ወያኔ ነውረኛ ድርጅት ሊድን የማይችል የሆዳም አማሮች፣ የአማራ ጥላቻ አጥንታቸው ድረስ ዘልቆ የሚሰማቸውና በአማራ ጥላቻ የናወዙ ከንቱዎች ስብስብ ነው። ብአዴን በእድሜ...

Poems