Amharic Posts
Home Amharic Posts
አዲስ አበባ – የህወሀትን ዘመን የሚመስሉ አንዳንድ እርምጃዎች እየታዩ ነው /መሳይ መኮንን/
አዲስ አበባ የኢትዮጵያን ፖለቲካ 70በመቶ የተሸከመች ናት። የኢትዮጵያን ኢኮኖሚም ከ80 በመቶ በላይ የተቆጣጠረች ለመሆኗ ግርድፍ መረጃዎች ያሳያሉ። አዲስ አበባ ላይ የበላይነት ያለው አስተሳሰብ የኢትዮጵያ...
ኦህዴድ ሆይ የህውሃትን የክሽፈት መስመር እንዳትከተል ዙሪያህን አጽዳ! /ከያሬድ ኃይለማርያም/
ፕ/ር ሕዝቀል ገቢሳ እና ከአቶ ደጀኔ ጣፋ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትላንት በOBN ያደረጉትን አስደማሚ ውይይት ስሰማ ‘ኦህዴድ ሆይ የህውሃትን የክሽፈት መስመር እንዳትከተል አደራ’...
ቡራዩ ከተማና አካባቢው በዜጎች ላይ የደረሰው ጥቃትና ሀላፊነታችን
ቡራዩ ላይ የደረሰው የህይወት መጥፋትና መፈናቀል እጅግ አሳዛኝ መሆኑ የሚያጠያይቅ አይደለም። አንድም ዜጋ ከማንነቱ ጋር በተያያዘ ጥቃት ሲደርስበት እንደ ሰው፣ እንደ ዜጋ ሊያመን ይገባል።
ቡራዩ...
ኦህዴድ ወደ ኦዴፖ ተቀይሮ ዶ/ር አብይ ሊቀመንበር ሆነዋል
ኦሕዴድ ስሙንና አርማውን በቀየረበት ዘጠነኛው ጠቅላላ ጉባኤ አንጻራዊ ለውጥ እና የስልጣን ሹም ሸርተት ማድረጉን ይፋ አደረጉ።
በጅማ ከተማ ባካሄደው ድርጅታዊ ጉባኤ የድርጅቱን ስያሜው መቀየሩንና አዲሱ...
የሜቴክ ሌላኛው ገመና ሲገለጥ!!!
ዘገባ ዋዜማ ራዲዮ
የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በርካታ የግንባታ ፕሮጀክቶችን በማዘግየትና በምዝበራ ስሙ ተደጋግሞ ሲነሳ ስምታችኋል። ሌላ ያልሰማችሁትን የሜቴክ ረጅም እጅ ከሀገር ውጪ ጭምር ህገ...
በካርቶን የታሸገ 3 ሚሊየን 5መቶ ሺህ የኢትዮጵያ ብር እና 61400 የአሜሪካ ዶላር ተያዘ
/ጌጡ ተመስገን/
የከተማችን አዲስ አበባ የጥቁር ገበያ በርካታ ቁጥር ያላቸውን የገንዘብ ኖቶች እንደሚያንቀሳቅስ እያየን ነው፡፡
የ2010 ዓ/ም ማጠቃለያና የአዲሱ ዓመት መባቻ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጥቆማዎች...
ገሃነብ እንግባ /በፍቃዱ ሞረዳ/
‹‹ዶክተሮች ስህተታቸዉን ይቀብራሉ፡፡ ዳኞች ስህተታቸዉን ወህኒ ቤት ይቁልፉበታል፡፡ ወይም ሞት ይፈርዱበታል፡፡ ጋዜጠኞች ግን ስህተታቸዉን በፊት ለፊት ገፅ ላይ ያወጣሉ፤ ያትማሉ፡፡›› የሚል የሰነበተ አባባል አለ፡፡
የጋዜጠኝነት...
ዘውገኝነት – ዳግማዊ ዘመነመሳፍንትነት /አዲስ ጀምበር/
ኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግስት ባልነበራት ወቅት ልግዛ ላስገብር ባዮች ኢትዮጵያን በመሳፍንት ግዛት ተቀራመቷት፡፡ በስልጣን ግብግቡ ሂደት አሸናፊው መስፍን ግዛቱን አስፋፍቶ ንጉሰ ነገስት ሆናል፡፡ በማዕከላዊ መንግስት...
ወያኔ፣ ኦነግ፣ አብን /መስፍን አረጋ/
ከጀታው ተላቆ ወደቀ ምሣሩ
ይሻለው ነበረ ተዋዶ መኖሩ::
ብቻውን በቁሙ ስለማይኖረው ኃይል
ተንቆ ይኖራል ዝጎ እስከሚጣል::
ጎጠኛ ማይም ነው ደንቆሮ የማያቅ
ከክፍሎቹ ድምር ሙሉው እንደሚልቅ::
አንድ ድር ቢበጠስ ተስቦ ባንድ...
ኦህዴድ ሆይ የህውሃትን የክሽፈት መስመር እንዳትከተል ዙሪያህን አጽዳ!
/ያሬድ ኃይለማርያም/
ፕ/ር ሕዝቀል ገቢሳ እና ከአቶ ደጀኔ ጣፋ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትላንት በOBN ያደረጉትን አስደማሚ ውይይት ስሰማ 'ኦህዴድ ሆይ የህውሃትን የክሽፈት መስመር እንዳትከተል...































