Amharic Posts
Home Amharic Posts
ማሩኝ! /በላይነህ አባተ/
ዋሾና አጭበርባሪ ነኝ፡፡ ይህንን ዋሾነቴንና አጭበርባሪነቴን እምናዘዘውም ለእናንተ ለኢትዮጵያውያን ነው፡፡ ዛሬ ማንንም አልዋሽም፤ ግጥም አርጌ እንደ ዋሸሁና እንዳጭበረበርኩ እናገራለሁ፡፡ “በዛሬዋ ኢትዮጵያ የሚዋሽና የሚያጭበረብር ምን...
ትንሽ ቆዬና አማራ ኦሮሞ የሚለው ይቀራል፤ ሃረር ወለጋ ጅማ ተብሎ ይከፋፈላል” ዶ/ር አብይ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ትንሽ ቆዬና አማራ ኦሮሞ የሚለው ይቀራል፤ ሃረር ወለጋ ጅማ ተብሎ ይከፋፈላል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በቡራዩ የተጠቁ ወገኖችን ከጎበኙ በሗላ ባሰሙት...
የዛሬ ውሎ ሲጠቃለል… /አንዋር አንዋር – ከአዲስ አበባ/
ማታ ሰልፍ እና የታክሲ አድማ እየተባለ ፌስቡክ ላይ ሲሰራጭ፣ ሰልፉን መገደብ ባይቻልም የታክሲው አድማ ግን መደረግ እንደሌለበት ፅፌ ነበር።
ሆኖም ሰው ስሜቱ ስለተነካ የሚመራውም ስለሌለ...
ቄሮን፣ ፋኖን፣ ዘርማን እና ሌሎች የወጣት ንቅና ቄዎችን እንደፈረስ ለመጋለብ የሚደረገው የፓርቲዎች ሽኩቻ አንድ...
/ያሬድ ኃይለማርያም/
መስከረም 16 ቀን 2018 እኤአ
ቄሮን፣ ፋኖን፣ ዘርማን እና ሌሎች የወጣት ንቅና ቄዎችን እንደፈረስ ለመጋለብ የሚደረገው የፓርቲዎች ሽኩቻ አንድ ሊባልይገባል።
እነዚህ የወጣት ንቅናቄዎች ባለፉት ሦስት...
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ ኡመር ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተሰጠባቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ) ን ጨምሮ የክልሉ የቀድሞ ከፍተኛ አመራር የነበሩ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ምድብ...
የኦሮሞ ወጣቶች ስሙኝ. . .ዘመኑን ሊቀምዋችሁ ከሚልከሰከሱ ውሾች ተጠበቁ! /አብረሃም ወልዴ (ባላገሩ)/
ተወልጄ ያደኩት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ውስጥ ነው::
እኔ የተሰራሁት በደገኞቹ ደግ ኦሮሞዎች በቆለኞቹ ብልህ አማሮችና በወይናደጋው ስብጥር የፍቅር ማህበረሰብ ጥበብ ነው::
እኔን የሰሩ እነሱ ናቸው::
ኦሮሞ...
የቴዲ አፍሮ ዝግጅት በወቅቱ ግርግር ምክንያት ለሌላ ጊዜ ተላለፈ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የሙዚቃ ዝግጅት ለሌላ ጊዜ መተላለፉ ተገለጸ። ነገ ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ የነበረው የሙዚቃ ድግስ (ኮንሰርት) ለሚቀጥለው ሳምንት...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ ሚስማር የተተከለበትን ዱላ ማንም ሰው እንዳይዝ ከለከለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ እንደተናገሩት በከተማዋ ሚስማር የተተከለበትን ዱላ የያዙ ግለሰቦችን እንደተመለከተና እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተናግረዋል። ከዚህ በሗላም ማንኛውም...
የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ ለከተማው ነዋሪዎች ጥሪ አቀረቡ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ በነገው እለት ለኦነግ አመራሮች የሚደረገው አቀባበል ያለምንም የጸጥታ ችግር እነዲከናወን የከተማ አስተዳደሩ ስላደረገው ቅድመ ዝግጅት መግለጫ...
“የአቶ በረከትና የመሰሎቻቸው ሐሳቦች የሙታን ሐሳቦች ናቸው” ታምራት ላይኔ
በሸኘነው ዓመት ማገባደጃ በሚዲያ ጎልተው ከወጡ ሰዎች መሐል የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ አንዱ ናቸው። በጥቂት ፖለቲካዊና በርከት ባሉ ማኅበራዊ ጉዳዮች ዙርያ ከቢቢሲ...































