Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ይድረስ ለዶ/ር ዐቢይ አህመድ – (ጥብቅ ምሥጢር)

/ምሕረት ዘገዬ (አዲስ አበባ)/ በመጀመሪያ – ይሄ በስፋት እየተቀነቀነ ያለ የይቅርታና ምሕረት እሳቤ ላይ ያለኝን ቅሬታና አስተያየት ልናገር፡፡ በመሠረቱ ይቅርታም ሆነ ምሕረት እጅግ ጠቃሚና አስፈላጊም...

ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ

ዲሞክራሲ ከጉልበትና ከሀይል ዉጭ የፖለቲካ ልዩነቶችን ማስተናገድ የሚችል ስርአት ነዉ!!! አገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ ዛሬ በመከሄድ ላይ ያለዉ የለዉጥ እንቅስቃሴ የለዉጥ ሂደቱ ቀጥተኛ ባለቤት የሆነዉን የኢትዮጵያን...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ

መንግስት ሕግና ሥርዓት ሊያስከብር እንደሚገባው አብን በአንክሮ ያሳስባል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ማናቸውም አስተሳሰቦች በሰላማዊ መንገድ እስከቀረቡ ድረስ አንዳችም ገደብ ሳይደረግባቸው ሊንፀባረቁ ይገባል የሚል አቋም አለው።...

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ የተከሰተውን ግጭት አስመልክተው መግለጫ ሰጡ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ከተማ ትናንትና ዛሬ በሰንደቅ ዓላማ ምክንያት የተነሰውን ግጭት አስመልክተው በሰጡት መግለጫ “በሀገሪቱ እየሰፈነ ያለው ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት...

ትግራይ – ቀጣይዋ የሱማሌ ክልል /ነፃነት ዘለቀ/

በቅድሚያ ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገሪያ ዋዜማ ላይ ቸሩ ፈጣሪ እንኳን በሰላም አደረሰን! 2011ዓ.ም የበርካታ ሀገራዊ ስኬቶች መመዝገቢያ እንዲሆንልን በግል እመኛለሁ፡፡ ወደሚናፍቋት ሀገራቸውና ሕዝባቸው ነገ...

አዘራፊና ዘራፊ ሲበላ፤ ባለ አገር ይቀላውጣል /አሥራደው ከፈረንሳይ/

ወያኔ በጎሳ በረት ያጎራቸው: የአስተሳሰብ ዴንክዬዎች፤ በታጎሩበት የጎሳ በረት ውስጥ ሆነው ሲያጓሩ ስንሰማ፤ እኛ እንዯነሱ በዘረኝነት ታጥረን ሳይሆን፤ በኢትዮጵያዊነት ማማችን ሊይ ሆነን ቁሌቁሌ ስንመሇከታቸው፤ እያንጋጠጡ የሚተፉት...

የአዲስ ዓመት ዋዜማ በሚሊኒየም አዳራሽ ፕሮግራም ተካሄደ፤ 9ሺህ እስረኞች ተፈቱ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የ2011ዓ.ም መግቢያ አዲስ ዓመት ዋዜማን ምክነያት በማድረግ በሚሊኒየም አዳራሽ ፕሮግራም ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አመድን ጨምሮ የክልል ፕሬዚዳንቶች፣ ከፍተኛ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ...

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰዓት መሙያ ስርዓት ይፋ አደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ በኤሌክትሮኒክ የሞባይል አየር ሰዓት መሙላት የሚያስችል ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ አገልግሎት ይፋ አደረገ፡፡ አገልግሎቱ የቅድመ ክፍያና የጥምር (ሃይብሪድ) የሞባይል...

የአርበኞች ግንቦት 7 አባላት አዲስ አበባ አቀባበል ደማቅ መሆኑ ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የሚመራው የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ የልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል። የንቅናቄው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ፣...

ስለ ኢንጂነር ስመኘው ግድያ የተሰማኝ… /በዘሪሁን ገመቹ ዋቤ/

እራሱን ነው ያጠፋው ወይስ በሰው ነው የተገደለው..? የሚለው ጭቅጭቅ ውስጥ መግባት አልፈልግም…ፖሊሶቹ ካቀረብት የተሻለ መረጃ የሚሰጠኝ ሰው እስካገኝ ድረስ የተሰጠውን መግለጫ እቀበላለው…. እኔ መናር የምፈልገው...

Poems