Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢ/ር ስመኘው ገዳዮች ጄ/ል ክንፈ እና ዶ/ር ደብረፂዮን ናቸው /በስዩም ተሾመ/
የኢንጂነር ስመኘውን አሟሟት አስመልክቶ ፖሊስ ያቀረበውን የምርመራ ውጤት እንዳለ እንቀበለው። እሺ…እንጂነር ስመኘው ራሱን አጥፋ። ይህ ሰው ራሱን ያጠፋበት ምክንያት ምንድነው? የሀገሪቱን ትልቅ የግንባታ ፕሮጀክት...
አዲስ አበባ ልገባ ነው! /ወለላዬ ከስዊድን/
ኢትዮጵያ ልሄድ ነው። ይኼን እያሰብኩ እያለሁ እንባዬ ፊቴን ሞላው። እንደደረስኩ እቤት አልገባም። ተቀባዮቼን አስከትዬ ደብረ ሊባኖስ እሄዳለሁ። በናቴ መቃብር ላይ ሻማ ማብራትና አበባ ማስቀመጥ...
ትግራይ – የኢትዮጵያ ሰሜን ኮርያ /ነፃነት ዘለቀ/
በአንድ “ፌዴራል” ሥርዓት ሥር በሚተዳደሩ ክልሎች መካከል ትግራይን እንደፈሳች ዝንጀሮ ተገልላ በባዕድነት እንድትኖር እያደረጉ ያሉ አኩራፊዎች አንድ ካልተባሉ ማለትም ሽማግሌ ተገኝቶ ዕርቅና ሰላም እንዲወርድ...
የአርበኞች ግንቦት 7 አመራር ወደ ኢትዮጵያ መመለስ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ
አርበኞች ግንቦት 7፡ የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በሀገራችን የተፈጠረውን የለውጥ ሂደትን በመመርመር በትንተና ላይ የተመሠረተ ግንዛቤ ለሕዝብ ሲያቀርብ ቆይቷል፤ የራሱንም ተግባራት በትንተናው ውጤት መሠረት ሲመራ...
ሳውዲ አረቢያ በውጭ ሀገር ሰራተኞች ላይ የምጥለው ክፍያ አለመኖሩን አስታወቀች
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ሳውዲ አረቢያ በውጭ ሀገር ሰራተኞች ወደ ሀገራቸው ከሚልኩት ገንዘብ (ሬሚታንስ) ላይ ክፍያ እንዲፈጽሙ ግዴታ ልትጥል የተባለው ወሬ ሀሰት መሆኑን ገለጸች።
ማንኛውም የውጭ ሀገር...
የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከጅቡቲው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ። ዛሬ ከሰዓት በሗላ ከአስመራ ወደ ጁቡቲ የተጓዙት የሦስቱ ሀገራት ሚኒስትሮች ከጅቡቲ አቻቸው...
“ጥሩ መሪ በድል ጊዜ ወደ ሁዋላ በትግል ጊዜ ፊት የሚሰለፍ ነው!!!” /ፋሲል የኔአለም/
የአንዳንድ ሰዎች ጉራ ያጥወለውላል። ጉራና ከልክ ያለፈ “እኔነት” በሽታ ነው። ኢጎ ያሸነፈው ሰው ጽንፈኛ ነው፤ ጽንፈኝነት አውዳሚ ነው፤ በጽንፈኝነት የሚመራ አገር ሲወድም እንጅ ሲገነባ...
የራያ ተወላጆች ሰልፍ የትግራይ ህዝብ አንድነትን ለማዳከም የታለመ መሆኑን የክልሉ መንግስት ገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ የተካሄደው የራያ ተወላጆች ሰልፍ የትግራይ ህዝብ አንድነትን ለማዳከም የታለመ መሆኑን የትግራይ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ዛሬ ባወጣው...
የፓርቲ የንግድ ተቋማት የወደፊት ዕጣ ፈንታ – የግል ምልከታ /ግርማ ሰይፉ/
የዛሬ ፅሁፍ መነሻ አቶ በረከት ስምዖን ጥረትን ከሃያ ሚሊዮን ብር መነሻ ወደ 11 ቢሊዮን አድርሼ ነው የለቀቅሁት የሚለው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ መግለጫ እነዚህን ተቋማት...
የውጭ ሀገራት ህጋዊ የስራ ስምሪት በሚቀጥለው ወር እንደሚጀምር ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ዛሬ እንዳስታወቀው የውጭ ሀገራት ህጋዊ የስራ ስምሪት በመስከረም ወር እንደሚጀመር ገልጿል። ለዓመታት ታግዶ የነበረው ህጋዊ የውጭ ሀገራት የስራ...






























