Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በውጭ ሀገር ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በሰላማዊ መንገድ ለመታገል በቅርቡ ወደ ሀገር ቤት ከገቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ። የቦርዱ ሰብሳቢ አምባሳደር ሳሚያ ዘካሪያ በወይይቱ...
አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የወርቅ ሽልማት ተበረከተለት
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ የወርቅ ሽልማት እንደተበረከተለት የአማራ ቴሌቪዥን ዘገበ። ዛሬ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ደማቅ አቀባበል የተደረገለት ታማኝ በየነ በከተማው ነዋሪዎች...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የትራፊክ ተቆጣጣሪ ዘጠኝ ባለሙያዎች መታሰራቸው ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስጣን እንደገለጸው “አለም አቀፍ በረራዎችን ለማደናቀፍ የሞከሩና የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያዎችን የስራ ማቆም አድማን ሲያስተባብሩ እንዲሁም ሲመሩ ነበር ያላቸውን...
ሜቴክ ስራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው ፣ ድርጅቱ በአዲስ መልክ ይደራጃል
ዋዜማ ራዲዮ- በሙስናና በብቃት ማነስ ለከፍተኛ የሀብት ብክነት ስበብ የሆነው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ሲቪል ሰራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው። ድርጅቱ በአዲስ መልክ ሊዋቀር...
መጪው ምርጫ ይራዘም ወይስ አይራዘም ? /ከሙሉቀን ገበየው/
በአገራችን ኢትዮጲያ በተደርገው ሰላማዊ መራራ ትግል ብዞዎች መሰአውት ሁነው የለውጥ ጅማሬ በግልጽ ባለፉት 5 ወራት ታይቷል። የህዝቡ ትግል በገዢው ፓርቲ (ወያኔ-ኢሕአዴግ) ውስጥ ሰርጎ ገብቶ...
የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮች ወደ ሀገራቸው እየገቡ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አርበኞች ግንቦት 7 በኤርትራ በርሃ ያለውን ወታደራዊ ካምፕ በመዝጋት ወታደሮቹን ወደ ኢትዮጵያ እያስገባ መሆኑ ተገለጸ። የንቅናቄው ወታደሮች በሁመራ በኩል በማድረግ ወደ ሀገር...
የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች አድማ በአየር ክልል አስተዳደር ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከሰኞ ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች እየተደረገ ባለው የስራ ማቆም አድማ ምክንያት ከኢትዮጵያ የሚወጡና የሚገቡ አውሮፕላኖችን በአግባቡ...
“አቶ በረከት የኪራይ ሰብሳቢነት ፊታውራሪና ነፍስ አባት ናቸው” አቶ መላኩ ፈንታ
የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ በከፍተኛ ሙስና ክስ ተመስርቶባቸው ለአምስት ዓመታት የታሰሩ ሲሆን ከእስር የተለቀቁት ከጥቂት ወራት በፊት ነው። በቀድሞ...
የትናቱ የሚዲያ ኤታ ማዦር ሹም፤ የዛሬው ታጋጅና ተሳዳጅ ፤ የነገው ታራሚ – ደራሲ በረከት...
(ሳምሶን አስፋው - ቋጠሮ ገጽ)
በህወሃት ተጸንሶና ተወልዶ፤ ለበረከት ስምዖንና ጥቂት ጓደኞቹ በጉዲፈቻ ተሰጥቶ ያደገው ብአዴን ከአሳዳጊ አባቶቹ መካከል ሁለቱን ማባረሩ የሳምንቱ ጮማ ወሬ ሆኖ...
“ዝም አልልም፤ ለምን ዝም እላለሁ”፡ የአና ጎሜዝ ምላሽ ለበረከት ስምኦን
ጥያቄ፡- ሰሞኑን አቶ በረከትን ቃለ መጠይቅ አድርገንላቸው ነበር። 'ወ/ሮ አና፣ 'እባክዎ አርፈው ይቀመጡ' ብለዎታል፡፡ እንዲያውም እኚህ ሴትዮ ‹‹የፖርቹጋል ቅኝ ግዛት አስተሳስብ አልለቀቃቸውም››፤ ሲሉ ነው...






























