Tuesday, May 5, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሀዋሳ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባንና የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ አዱላ ጨምሮ 100 ሰዎች...

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቀድሞውን የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አክሊሉ አዱላ፣ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ ገቢባን ጨምሮ በ100 ግለሰቦች ላይ ክስ መመስረቱን የፌዴራል አቃቢ ህግ...

አቶ በረከት ‹‹ብአዴን አቅጣጫውን ስቷል/ቀይሯል›› ያለው ሐቅ/እውነት/ልክ ነው፡፡ /መላኩ አላምረው/

ባለፉት ሦስት ዐሠርት ዓመታት ብአዴን አቅጣጫ የሚሰጠው ከሕወሓትና ከእነ አቶ በረከት ነበር፡፡ አቅጣጫውም አማራን የማፈን፣ የማደድ፣ የማሰር፣ የማንኮላሸት፣ ማንነቱና ሀብቱ ሲዘረፍ ዝም ብሎ የማየት…››...

አሁንስ እኔም ወደ አገሬ የምገባበት ጊዜ ናፈቀኝ! /ይነጋል በላቸው/

ሆ! ከመኖሪያ ቤቴ 10 ኪሎ ሜትሮችን ያህል በሚርቀው ቤተ መንግሥቴ  እየተካሄደ ያለው የለውጥ ማዕበል የዘመናት የራስ ምታቴን እያሻለው ከመምጣቱም ባሻገር እኔም ወደ ሀገሬ ለመግባት...

የሸራተኑ ምሽት – በአቶ በረከት መጽሐፍ ምርቃት /በጽዮን ግርማ-ከ7 ዓመት በፊት የተጻፈ/

አንድ ነገር ትዝ አለኝና ስፈልግ አገኘሁት። የዛሬ ሰባት ዓመት ጽፌው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የወጣ ነው። በዚህ መጽሐፍ ምርቃት ላይ ከፊት ለመቆም የነበረው ትርምስ...

የአቶ በረከት ክስ እና የአቶ ንጉሱ ጥላሁን መለሽ

በቅርቡ ከብአዴን ማዕካላዊ ኮሚቴ የተባረሩት አቶ በረከት ስምዖን በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ቀርበው በብአዴን መሪዎች ላይ ክስ እያቀረቡ ይገኛሉ።የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ ንጉሱ ጥላሁን...

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለጸ።የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፍፁም አረጋ  እንደገለጹት፤ መራሂተ መንግስት ሜርክል...

አቶ በረከት ስምዖን ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከተባረሩ ወዲህ ለቢቢሲ አማርኛ በሰጡት ቃለ ምልልስ

አቶ በረከት ስምዖን ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ከተባረሩ ወዲህ በተለያዩ ሚዲያዎች ሀሳብ እየሰጡ ነው። ለቢቢሲ አማርኛ በሰጡት ቃለ ምልልስ የአውሮፓ ህብረት አባሏን አና ጎሜዝን አስጠቅቀዋል። -----------   “ወይዘሮ...

የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ-ካርታ የዘነጋቸው አራቱ የከፍተኛ ትምህርት ችግሮች

(በዚህ ጦማር ውስጥ የከፍተኛ ትምህርት ችግሮች ናቸው ተብለው የተገለፁት ጸሓፊው በ11 ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተሳትፎው በሦስት ዩኒቨርሲቲዎች (አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እና...

የበረከት ምጸቶች! /በመስፍን ነጋሽ/

በረከት ስምዖን በ“ታዲያስ አዲስ” ከሰይፉ ፋንታሁን እና በጀርመን ድምጽ ከነጋሽ መሐመድ ጋራ ያደረጋቸውን አጫጭር ቃለ ምልልሶች አደመጥኳቸው። መቼም ከሰይፉ ጋራ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በራሱ...

ግዮን መጽሔት ቁጥር 19

/ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

Poems