Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የልማት ተቋም አማካሪምክር ቤት
እ.ኤ.አ. ነሐሴ 24, 2018
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የልማት ተቋም አማካሪ ምክር ቤት (ምክርቤት) የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ /ቤት እ.ኤ.አ. ነሐሴ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ...
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አብዲ መሃመድ ኡመር በቁጥጥር ስር ዋሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኡመር(አብዲ ኢሌ) አዲስ አበባ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኢቲቪ ዘገበ። አቶ አብዲ መሃመድ ኡመር በቁጥጥር ስር...
የሶማሌ ክልል ምክር ቤት የሰባት አመራሮችን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱን አስታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ የ7 አመራሮችን ያለመከሰስ መብት ማንሳቱን አስታወቀ።ምክር ቤቱ የቀድሞውን ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኡመር(አብዲ ኢሌ)ን...
እውነት ለመናገር እንደ ህወሃት ኮንፓሱ የጠፋበት ድርጅት አላየሁም /ፋሲል የኔአለም/
የህወሃት ዋና ዋና መሪዎች “ወደ አብዮታዊ ዲሞክራሲ መስመራችን እንመለስ” እያሉ ባሉበት በዚህ ወቅት፣ ከእንግዲህ ከለውጥ አራማጅ የኢህአዴግ መሪዎች ጋር አብረው ሲቀጥሉ አይታየኝም። በአባል ድርጅቶች...
ተአምረ ኦሮሞ ወአማራ /ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም/
ፍቅሬ ቶሎሳ ራሱን ከማናቸውም የጎሣ ቆዳ ገሽልጦ ወጥቶ፤ መጨረሻውን በቅጡ ሳያውቅ ከሀረር ተነሥቶ በአሜሪካ ዞሮ ኢትዮጵያ ገባ፤ በሁለት እጆቹ ኦሮሞንና አማራን በጋማቸው ይዞ አዛመዳቸው፤...
“ለኮሎኔል መንግስቱ ሀይለማርያም ይቅርታ አይደርግላቸውም” ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠ/ሚ አብይ አህመድ ስልጣን ከያዙ የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ሰጥተዋል። ጠ/ሚኒስትሩ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
ለጠ/ሚኒስትሩ ከቀረበላቸው ጥያቄዎች መካከል በቅርቡ...
ሰበር ዜና፦ አቶ በረከት ስምዖንና ታደሰ ካሳ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) አቶ በረከት ስምዖን እና ታደሰ ካሳ ከድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ማገዱን አስታወቀ። አቶ በተከትና ታደሰ ካሳ ከድርጅቱ ማዕከላዊ...
ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ከሶማሌ ክልል ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ከሶማሌ ክልል 11 ዞኖች ከተውጣጡ ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎች ጋር ተወያዩ። በአዲስ አበባ ዛሬ በተካሄደው ውይይት የሀይማኖት መሪዎች፣...
በሶማሌ ክልል የሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶች ሲከናወኑ መቆየቱን ኢሶህዴፓ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ(ኢሶህዴፓ) የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ለኢቲቪ በላከው መግለጫ የኪራይ ሰብሳቢነትና የሙስና መንሰራፋት የክልሉን ህዝብ በመልካም አስተዳደር እጦት እንዲሰቃይ አድርጎታል ብሏል፡፡
የብልሹ...































