Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የት ናቸው? የእስር ትዕዛዝ ወጥቶባቸዋል?

የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ የእስር ማዘዣ እንደወጣባቸው እና ከአገር እንደሸሹ አንዳንድ የመገናኛ ብዙኃን በስፋት ሲዘግቡት ሰንብተዋል። የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ...

ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ የነበሩት ኢንጅነር አዜብ አስናቀ ከሀላፊነታቸው ተነሱ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የድርጅቱን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አዜብ አስናቀን ከሀላፊነት አነሳ። በአምባሳደት ግርማ ብሩ የሚመራው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል የዳሬክተሮች ቦርድ በትናትናው...

ኢትዮ_ቴሌኮም በስልክ አገልግሎት ላይ ታላቅ የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮ_ቴሌኮም በስልክና ኢንተርኔት አገልግሎት የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተቋሙ በስልክ አገልግሎት ላይ የታሪፍ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል። በዚህ መሰረት...

በኦሮሚያ ክልል በህገ_ወጥ ተግባራት ተሳትፈዋል የተባሉ በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ህገ_ወጥ ድርጊቶች ውስጥ ተሳትፈዋል በሚል የተጠረጠሩ ከ500 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች...

ከኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ከነሀሴ 14 እስከ 16/2010 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የጥልቅ ተሃድሶውን አፈፃፀምና ያስገኘውን ውጤት በድርጅታዊ ባህል፣ ዴሞክራሲያዊነትን በተላበሰ እና በሰከነ አግባብ በጥልቀት...

የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ሊቀየር ነው ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ (የስልጠና ፍኖተ-ካርታ) ለመቀየር ውይይት እየተደረገበት ነው። ውይይቱ ትናንት በይፋ የተጀመረ ሲሆን ጠቅላይ ሚንስትር  አብይ አህመድም በቦታው ተገኝተው ንግግር አድርገዋል።...

በውጭ የሚገኘውን የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ስርዓት ማስያዝ እንደሚገባ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከሁለት ሲኖዶስ ወደ አንድ ሲኖዶስ ከተጠቃለለች በኋላ ሁሉን ስርዓት ማስያዝ ያስፈልጋል ሲሉ የዋሽንግተንና አካባቢው እንዲሁም የካሊፎርኒያ ሊቀጳጳስ ብጹዕዎ...

ኢትዮጵያውያኖች፣ ያገኘነዉን ታላቅ ሰጦታ አንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም* እና ከአርቲስት/አክቲቪስት ታማኝ በየነ** /ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ/   በማህበራዊ መገናኛዎች/ሜዲያ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የዲያስፖራው ማህበረሰብ ውስጥ ጭምር በሚሰራጩት አሉባልታዎች፣ የውሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መሪጃዎች ላይ ነቄ...

የምናውቀውን አብይ እንፈልጋለን /መስፍን ማሞ ተሰማ/

“ህልም በሥራ ብዛት ይታያል። እንዲሁም የሰነፍ ድምፅ በቃሉ ብዛት ይሰማል” “ብዙ ህልም ባለበት ዘንድ እንዲሁም ደግሞ ብዙ ቃል ባለበት ሥፍራ በዚያ ብዙ ከንቱ ነገር አለ።”...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድን የዉሸት ወሬዎች እና የማወናበጃ መረጃዎችን በመዋጋት እናግዛቸው!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  የጸሀፊው ማስታወሻ፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እንዲህ ብለው ነበር፣ “ቅንነት የሌላቸው እና የተዛቡ ወሬዎች በሶማሊ ክልል ሰብአዊ ቀውስ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ፡፡“ ትላንት...

Poems