Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

‘ለምን’ የማያውቅ ትውልድ ነፃነትን ሲለምን ይኖራል /አንተንሳይ መስፍን-ኢትዮጵያ/

ዛሬም ችግር አለ። ዛሬም እንደ እስከዛሬው ችግሩ ችግሩን አለማወቅ ነው። አሁንም ችግሩ እውነተኛውን ጠላት ያለመለየት ነው። አሁንም ችግሩን ለመፍታት እየታገልን ያለነው በራሱ በችግሩ ነው።...

በህዝብ እና በግብስብስ (mob) መካከል /በውቀቱ ስዩም/

በህዝብ እና በግብስብስ (mob) መካከል ከፍተኛ ልዩነት እንዳለ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይገልጣሉ፤ ያልታተመው መዝገበቃላቴ በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት እንደሚከተለው ያስቀምጠዋል፤ ህዝብ (The people) እንደየብጤው የሚሰባሰብ ርስበርስ የሚናበብ የጋራ...

የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ኮፊ አናን ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ ኮፊ አናን ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ጋናዊው ከፍተኛ ድፕሎማት ኮፊ አናን የመንግስታቱን ድርጅት ከ40 ዓመታት በላይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዝባቸው ጋር ሊገናኙ ይገባል!

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ አስቸኳይ መግለጫ ነሐሴ 11/2010ዓም ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ በተደጋጋሚ ከሕዝብ ጋር ቀጥተኛ ሲያደርጉ የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝባቸው ጋር ግንኙነት ሳያደርጉ...

የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ስለ ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን በአገር ውስጥና በውጭ አገር የምትኖሩ፣...

በመቀሌው አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የተያዙት የፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲመለሱ ተደረገ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከሁለት ሳምንት በፊት ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፍቃድ ውጭ ገብተዋል ያላቸው አርባ አምስት የፌደራል ፖሊስ ፀረ-ሽብር ግብረ ኃይል አባላት ከመቀሌ እንዲመለሱ ተደርገዋል። አባላቱ በአሉላ...

መንግስት የህግ የበላይነትን የማስከበር ግዴታ አለበት ለዚህም ህብረተሰቡ ሊተባበር ይገባል – አቶ ለማ መገርሳ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኦነግ ስም ያለግንባሩ እውቅና ዝርፊያና ህገ ወጥ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው መረጋገጡን የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ። ከግንባሩ አመራሮች ጋርም በጉዳዩ...

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ያቀናሉ ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአማራ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ ንጉሱ ጥላሁን የተመራ የልዑካን ቡድን ወደ አስመራ በማምራት የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ(አዴሃን) እንዲሁም ከኤርትራ ባለስልጣናት...

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በቁጥጥር ስር ያዋለው የጦር መሳሪያ በነዳጅ ቦቴ አማካኝነት...

ግማሽ ብስል – ግማሽ ጥሬ፤ የፖለቲካ ሥልጣን፣ የለውጡ ኃይል እና ድርጅታዊ ማነቆዎች

/ያሬድ ኃይለማርያም_የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች/ በዶ/ር አብይ የሚመራው የለውጥ ኃይል ባጭር ጊዜ ውስጥ በርካታና ከፍተኛ ግምት ሊሰጣቸው የሚችሉ ነገሮችን የከወነ ቢሆንም በበርካታ አደጋዎች እና መሰናክሎች የተከበበ...

Poems