Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሽግግሩ ግዜ ፈተናዎች፤ ከደቦ ጥቃት እስከ ክልላዊ መንግሥታት መጎሻሸም /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
የደቦ ጥቃቶች በሚፈፀሙባቸው አጋጣሚዎች መንግሥት ሕጋዊ የእርምት እርምጃዎችን በመውሰድ ማሳየት አለመቻሉ ደግሞ ወጣቶቹንም እንዳይረጋጉ፣ ቀሪ ዜጎችም ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስን እንዲፈሩ እያደረገ ነው፡፡በገዢው ፓርቲ ውስጥ...
የተቋማትን ስም የመቀየር አባዜ! /በአቻምየለህ ታምሩ/
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚለው ስም የተቋም ስም እንጂ የከተማ ወይንም የቦታ ስም አይደለም። ኦ.ኤም.ኤን. በቅርቡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደን አንድ «የምሁራን ውይይት» ሲያስተላልፍ ዩኒቨርሲቲውን...
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቅርቡ በከተማ ደረጃ አመራሮችን በአዲስ መልክ አዋቅሮ የሪፎርም ስራውን እስከ ታችኛው እርከን ድረስ ለማድርስ እንቅስቃሴ መጀመሩ ይታወቃል። የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎችንም...
ወያኔ-ሕወሃትን እንዲጥል የትግራይን ህዝብ እናግዘው! /ከሙሉቀን ገበየው/
በጥቂት የቤተሰብ አባላት የሚመራው አምባገነን ወያኔ -ህወሃት በኢትዮጲያን ላይ ለሚፈጽመው በደልና ግፍ እጁ ንጹህ የሆነውን አብዛኛውን ምስኪን የትግራይ ህዝብ ስም እየተጠቀመና እየነገደበት ነው። አብዛኛው የትግራይ...
ሰፊ ህዝባዊ መሠረት ያለው አገር አቀፍ ፓርቲ በመቋቋም ላይ ነው
እስከ ሐምሌ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድረስ በቁጥር ከ50 (ሃምሳ) በላይ የሚደርሱና ከዚህ በኋላ ቁጥራቸው እንድሚጨምር የሚጠበቅ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወጣት ምሁራን አዲስ አገር አቀፍ...
ኦህዴድና ትህነግ በማን ላይ ተስማሙ? /ጌታቸው ሺፈራው/
~በእነ አብይ መንግስት ላይ ግንባር ቀደሙ አማፂ ትህነግ/ህወሓት ነው። ለዚህ ስራው የቀን ጅብ የሚል ስም ተሰጥቶታል። ከወንጀሉ ሁሉ በስተጀርባ አለበት እየተባለ ነው። ዶክተር አብይ...
ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች መጠለያቸው በእሳት እየተቃጠለ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከሶማሌ ክልል ተፈናቅለው በአዳማ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች መጠለያቸው በእሳት እየተቃጠለ ነው ተባለ። በሺዎች የሚቆጠሩ የሶማሌ ተፈናቃዮች በአዳማ ከተማ መጠለያ ተሰርቶላቸው እንደሚኖሩ የሚታወቅ...
የኢንጂነር ስመኘው ቤተሰቦች የምርመራው ውጤት በምንፈልገው ፍጥነት እየሄደ አይደለም አሉ
"ከፖሊሶቹ ጋር በየጊዜው እንገናኛለን እስካሁን ግልጽፅ ያለ ነገር አልነገሩንም። ከሆስፒታል ስለተሰጣቸው መረጃም በግልጽ የነገሩን ነገር የለም "
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው...
ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ 11 የፖሊስ አመራሮች በዋስ ቢለቀቁ እንደማይቃወም አቃቤ ህግ ገለፀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡-በሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት ኃላፊነታቸውን አልተወጡም በሚል በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ ሲካሄድባቸው የነበሩት ኮሚሽነር ግርማ ካሳ እና 11 የፖሊስ አመራሮች ያቀረበቱ...






























