Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ከምርጫ በፊት ሀገር ይኑረን /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

የሕዝብ መንግስት ለመመስረት ምርጫ ከማድረግ በፊት መንግስት የሚያስተዳድራት ሀገር ትወለድ። አሁን ያለን “ሀገር” ለቅርጫ ቀርባ ሁሉም ጎሣ ድንበሩን ለማስከበር ጦር እየመዘዘና ያልመዘዘው ለመምዘዝ አድፍጦ...

“ጄል” ኦጋዴን እና የጅጅጋ ፖለቲካ /መስከረም አበራ/

የሃገራችን ፖለቲካዊ ከባቢ በተበድየ ተረክ “የበለፀገ” የጎሳ ፍትጊያ የተንሰራፋበት ነው፡፡ የጎሳ ፖለቲካችን ንረት ፖለቲካ ማለት ጎሳ ማለት ብቻ እንደሆነ እርግጠኛ ሊሆን ይሞክረዋል፡፡ ይሄው አደገኛ...

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ...

ፍቅር እንዲያሸንፍ ከራስ መውጣት ያስፈልጋል /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

አዲስ የኦሮምያ ካርታ ማውጣት የጊዜው መልስ ነውን? ፍቅር እንዲያሸንፍ ክርስቶስ ሰማይን ትቶ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ። ያለዋጋ ፍቅር ሊያሸንፍ አይችልም። ስለዚህ ፍቅር በምድራችን እንዲያሸንፍ፤ ሁላችንም...

አመፃ ይቁም! የአመፃ ፍትሕ የለም! /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/

ሐዲስ ዓለማየሁን የሚያክል የሚያስደምመኝ የተዋጣላቸው ኢትዮጵያዊ አክቲቪስት እና ደራሲ አላውቅም። ድርሰቶቻቸው የአክቲቪዝም ዓላማ ነበራቸው። ‘የሠላማዊነት’ አቀንቃኝ ነበሩ። "የልምዣት" በተሰኘው የረዥም ልቦለድ ሥራቸው ላይ ባሻህ...

የለውጥ ሂደቱን የሚያደናቅፉ ግጭቶች እንዴት ይፈታሉ?/ምሁራን የሰጡት አስተያየት/

ዘርና ሃይማኖትን መነሻ ያደረጉ ግጭቶች የቅድሚያ ትኩረት ማግኘት አለባቸው በዶ/ር ዐቢይ እየመጣ ያለው ለውጥ፣ በግማሽ የተረጋጋ ዘላለማዊ ለውጥ ይመስላል አሁን የሚታየውን የለውጥ ጅማሮ...

ዶ/ር አቢይ እና “አብዮታዊ” ለውጡ /በዶክተር ዳኛቸው አሰፋ/

ጣታችንን በትግራይ ሕዝብ ላይ እንዳንቀስር ኢትዮጵያዊነታችን ያቅበናል በሕግ የበላይነት መተዳደር አልቻልንም እያልን ሕግን መጣስ የለብንም የድጋፍ ሰልፎቹ፣ ሕዝቡ ለዴሞክራሲ ቀናዒ እንደኾነ ያመለክታሉ         ዳኛቸው...

በሰሜን ወሎ ወልዲያ የተፈጸመው አሰቃቂ ግፍና የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ መግለጫ

የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ በ145ኛ ልዩ መግለጫ የተመለከተው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የተፈጸሙትን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን ሲሆን የመብት ጥሰቱ...

የኢትዮ ሶማሌ ክልል ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠ/ሚር አብይ ገለፁ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰላምን አስተማማኝ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለፁ፡፡ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አመራሮችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሰላሙን ዘላቂና አስተማማኝ...

ህወሀት ከቤተመንግስት ተባሮ መቀሌ ከመሸገ ወዲህ /መሳይ መኮንን/

ህወሀት ከቤተመንግስት ተባሮ መቀሌ ከመሸገ ወዲህ ሁለት ግንባሮችን ከፍቶ በሰፊው እየሰራበት ነው። አንደኛው ግንባር የቀድሞውን መዋቅር በመጠቀም ከፍተኛ ገንዘብ ውጪ አድርጎ በየአከባቢው አለመረጋጋትን መፍጠር...

Poems