Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የማይደርስ’ ደብዳቤ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ /ከአንተንሳይ መስፍን/

ክቡርነትዎ እንዴት ከርመዋል? ወዳጁንም፣ ጠላቱንም፣ ሚናው ያልለየውንም በማቀፍ የዛሉት እጆችዎስ በረቱ? እኔ ደኅና ነኝ ባይ ነኝ። ዘላቂ ደኅንነቴ በርስዎ መንግስት እና በፈጣሪ እጅ ነው። ክቡርነትዎ በእንዲህ ያለ...

አምስት ቀናትን በጂግጂጋ – እንዳየሁት እና እንደሰማሁት /ኡስማን ዩሱፍ/

እዚያ መቼ እና እንዴት ተገኘሁ? እኔ እና ሁለት ባልደረቦቼን ወደ ጂግጂጋ ሄደን አንድ የመስሪያ ቤት ጉዳይ ፈፅመን እንድንመለስ አርብ ዕለት አለቃችን ትዕዘዝ ይሰጡናል፡፡ በዚህም መሰረት...

ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም፣ ታማኝ በየነና ኦባንግ ሜቶ የትረስት ፈንድ አመከረ ሆኑ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡-ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም፣ታማኝ በየነና ኦባንግ ሜቶ የተካተቱበት የዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤት አቋቋመ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን...

በኮምቦልቻ ከተማ መስጊድ ውስጥ በተፈጠረ ግጭት በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል

በደቡብ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ተቅዋ በተባለ መስጊድ ውስጥ በተፈጠረ ግጭት ከ11 በላይ ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ለህክምና እርዳታ መላካቸውን ከስፍራው የሚወጡ...

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አብዮትህን ጠብቅ! /ታየ ደንድዓ/

የኢትዮጵያ ህዝብ ተባብሮ ባደረገዉ ትግል እጅግ አሰደማሚ አብዮት አካሄዷል። ይህ አብዮት ወሳኝ ለወጦችን እያመጣ ስለመሆኑ አለም በሙሉ ይመሰክራል። በሺ የሚቆጠሩ እስረኞች ተፈቷል። ብዚ የጥላቻ...

ለልጄ ምን ብዬ ልንገራት? /አንዲት የጂግጂጋ ኗሪ እናት/

//መልኩ አላምረው/ መልስ ባገኝም ባላገኝም የተፈጸመብኝን ግፍ እናገራለሁ፡፡ የእኔ በደል በምን ይካሳል? ቁስሌ በምን ይድናል? የ4 ዓመት ልጄን እንደታቀፍሁ ለ3 ቀናት በቤተ ክርስቲያን ተጠልየ ቆይቼ ዛሬ...

ለውጡና ሞልቃቆቹ! /ደረጀ ደስታ/

ባለፈው ጽሁፌ አዲስ አበባ ደርሼ አንዳንድ ነገር አጠቃቅሼ ተመልሼ መምጣቴን በመግለጽ ይቀጥላል ብዬ ነበር። እንቀጥል። ያው እንግዲህ ሲባል እንደተኖረው ኑሮ ተወዷል። የብር ቁጥር ከመቶ እሚጀምር...

ጂቡቲ ዜጓቿን ከድሬዳዋ እያስወጣች ነው ተባለ

ከትናንት በስቲያ በድሬዳዋ የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በአዲስ አበባ የሚገኘው የጂቡቲ ኤምባሲ "ለህይወታችን ያሰጋናል" ያሉ ዜጎቹን ማስወጣት ጀምሯል። በኢትዮጵያ የጂቡቲ አምባሳደር መሀመድ ኢድሪስ ፋራህ አንድ ሺ...

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሃመድ ኡመር በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሰበር ዜና፡- /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በትናንትናው ዕለት ከሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንትነት የተነሱት አብዲ ሞሃመድ ኡመር(አብዲ ኢሌ) በመከላከያ ሰራዊት አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ቢቢሲ ሶማልኛ ዘግቧል። አብዲ ኢሌ በመከላከያ...

ኦህዴድ መጠሪያውን ወደ “የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” ለመቀየር ሀሳብ መቅረቡ ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) መጠሪያውን ወደ “የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” ለመቀየር ሀሳብ መቅረቡ ተገለፀ። የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካና አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ...

Poems