Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የእነ አቶ ለማ መገርሳና ኦነግ ድርድር መቋጫ ማግኘቱ ገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ትናንት በአስመራ ድርድር ላይ ተቀምጦ የነበረው ኦነግ(ሽኔ የሚባለው የኦነግ ክንፍ) መቋጫ...

የቅዳሜው ዝግጅትና ታሪክ አጥፊው ዳንኤል ክብረት! /ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን/

አየ ዳንኤል! አሁን አንተ በእውነት ክርስቲያን ነህ??? ኧረ እንዲያውም ጭራሽ በእግዚአብሔርስ ታምናለህ??? ዳንኤል ሃይማኖትን የሚጠቀመው ለንግድ ብቻ ሆኖ ባገኘው እኮ ነው እንዲህ ብየ መጠየቄ ወገኖቸ!...

አገር በጨረፍታ! /የደረጀ ደስታ /

እንደኔ 17 ዓመታትን ቆይቶ ለተመለሰ ሰው ይቺ ጥያቄ “ታዲያስ!” የማለት ያህል የትም እምትሰነዘር ጥያቄ ናት። መልሷ ግን እንደ ጠያቂና መላሹ ሄዶ ሄዶ “ፖለቲካ” ሊሆን...

ልማትና አንድነት -አክሎግ ቢራራ (ዶር)

የኔ ትውልድ በህልሙ ያላሰበውን ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ እየለገሱት ነው ብል የተሳሳትኩ አይመስለኝም። በአብዛኛው “ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት” አገር አቀፍ እሴቶች መሆናቸውን በማያሻማ ደረጃ የሚያስተጋቡ መሪዎች...

የትግራይ ህዝብ ፈተና /አብርሃ በላይ-ኢትዮሚድያ/

መሓሪ ዮሃንስ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ አስተማሪ ነው። በፌስቡክ ገጹ እሱ የሚያምነው ኢትዮጵያ እየፈራረሰች እንደሆነ፣ ወይም ደግሞ ጨርሳ እንደጠፋች ነው። ህልም አይከለከል! እሱና መሰሎቹ...

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በጅጅጋና ድሬዳዋ ከተሞች በዜጎች ላይ በደረሰው ጉዳት ሀዘናቸውን ገለጹ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጅጅጋ ከተማ በተፈጸመው ድርጊት የሰው ህይዎት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ከጅጅጋ ሌላም በድሬዳዋ ከተማ በተፈጠረ ግጭት...

የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኦማር ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ ኦማር በራሳቸው ፈቃድ ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸውን ቢቢሲ ሶማሊኛ ዘገበ። እንደ ቢቢሲ ሶማሊኛ ዘገባ ከሆነ በአቶ አብዲ መሃመድ ኦማር (አብዲ...

ትግራይ ክልል የሚገኙ አማራ ተማሪዎች ጉዳይ! /ጌታቸው ሽፈራው/

ሀምሌ 25/2010 ዓም አክሱም ዩኒቨርሲቲ የሚማሩ አማራ ተማሪዎች ተደብድበዋል። በአክሱም፣ መቀሌና ሌሎችም የትግራይ ትምህርት ቤቶች ድብደባ፣ ዛቻና ስድብ እንደሚደርስባቸው፣ በማንነታቸው ጥቃት እንደሚፈፀምባቸው ገልፀዋል። በዚህም ምክንያት...

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወደ ሶማሌ ክልል እንዲገባ ታዘዘ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሀገር መከላከያ ሰራዊትና  ፌዴራል ፖሊስ ወደ  ሶማሌ ክልል ገብቶ ፀጥታ እንዲያስከብር ታዘዘ። የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት በሰጠው መግለጫ፤ የክልሉ መንግስት ባቀረበው ጥያቄ...

በድሬዳዋ ከተማ በተከሰተ ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት ጠፋ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ትናንት እሁድ በድሬዳዋ ከተማ ብሔርን የለየ ግጭት ተከስቶ በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ቢቢሲ በስልክ ያነጋገራቸው የዓይን እማኞች እንደሚሉት...

Poems