Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከሰሞኑ በሶማሌ ክልል የተፈጸመውን ድርጊት አወገዘች
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በሶማሌ ክልል እየተፈጸመ ያለውን የሰዎች ግድያና የቤተክርስቲያን ቃጠሎ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ...
ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ
አገራችን ኢትዮጵያ የህዝቦቿን ፍላጎት መሠረት ባደረገ መልኩ በለውጥ ሂደት ውስጥ እንደሆነች ይታወቃል። ለውጡም መላ የኢትየጵያ ህዝቦችን ባሳተፈ እና ባለቤት ባደረገ መልኩ እየተካሄደ ይገኛል። እየተካሄደ...
በጅጅጋ የተከሰተው አለመረጋጋት ወደ ሌሎች አካባቢዎችም እየተዛመተ ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሃመድ(አብዲ ኢሌ) ባይረጋገጥም በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር መዋሉ እየተገለጸ ነው። በክልሉ ጅጅጋን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች አለመረጋጋት መስፈኑም ታውቋል።
ቤተክርስቲያናት፣...
የአብዲ ዒሌ እብደት /መሳይ መኮንን/
ሰበር ዜናውን ኢሳት ላይ እንዳየሁ ነው ወደዚህ የመጣሁት። የሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጂጂጋ ሙሉ በሙሉ በመከላከያ ሰራዊት እጅ ገብታለች። የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ዋና ዋና...
የእነ ኮሚሽነር ያእቆብ ሸራተን መዝገብ ጉዳይ /ማህሌት ፋንታሁን-ከአዲስ አበባ/
👉የእነ ኮሚሽነር የእቆብ ሸራተን መዝገብ የሚያካትተው፤ የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን አንደኛ ተከሳሽ ኮሚሽነር ያእቆብ ሸራተንን ጨምሮ ሌሎች 16 በክልሉ በተለያየ ስልጣን ላይ የነበሩ...
የፋሽሽቱ ናዚ ህ.ወ.ሓ.ት.ገበና ጥቁር ታረኩ ክፍል አንድ /ከገብረመድህን አርአያ-አውስትራሊያ/
ሓምሌ 20/2010 ይህ የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ማንነት የሚያጋልጥበት 23 ክፍሎች ያቀፈ በተከታታይ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚቀርብ ሰነዶች ነው።
ክፍል አንድም እንሆ // ህ.ወ.ሓ.ት. ፋሽሽታዊ አፓርታይድ...
ሰበር ዜና፡- ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ 21 አባላት ያሉት የፕራይቬታይዜሽን ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 21 አባላት ያሉት የፕራይቬታይዜሽን ምክር ቤት ማቋቋማቸው ተገለጸ። ጠ/ሚኒስትሩ ባቋቋሙት ም/ቤት ውስጥም የሚዲያና በተቃውሞው ጎራ የተሰለፉ ታዋቂ ፖለቲከኞች...
ብፁዕዎ ቅዱስ ፓትርያርክ አባ መርቆሪዮስ ለቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ይቅርታ ማድረጋቸው ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ብፁዕዎ ቅዱስ ፓትርያርክ አባ መርቆሪዮስ ለቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ይቅርታ ማድረጋቸው ተገለጸ።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ታምራት ላይኔ ከ26 ዓመታት በፊት ሀገራቸውንና መንበራቸውን ለቀው እንዲሰደዱ የገፏቸውን...
ኦህዴድ ወደ ህብረብሔራዊ ድርጅት ሊያድግ ነው የተባለው ሀሰት ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት(ኦህዴድ) ስያሜዉን ወደ የኢትዮጵያ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኢህዴድ) በመቀየር ከብሄራዊ ድርጅትነት ወደ ህብረብሄራዊ ድርጅት ሊቀየር ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች...
በመስቀል አደባባዩ ቦንብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ አምስት ሰዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በደረሰው የቦምብ ጥቃት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ አምስት ግለሰቦች ላይ...































