Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአሜሪካው ጉብኝት እና የመጋረጃው ጀርባ ትዕይንት!
ባለፈው ጽሁፋችን… ዝግጅቱ መጠነኛ የክፍያ ዋጋ እንዲኖረው፤ ይህንንም በTicket Master አማካኝነት መስራት እንደሚቻል ጠቁመን ነበር። ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረና ከዶ/ር አብይ አህመድ የአሜሪካ ጉዞ መልስ፤...
የትግራይ ፖለቲካ እንደምን ወደዳር አገር ፖለቲካ ተገፋ? /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/
የኢትዮጵያ ሥርወ መንግሥት መነሻ ማዕከሉ (core state የሚሉት) ሰሜን ላይ ነበር - አክሱም። ቀስ በቀስ ወደ ደቡብ እያፈገፈገ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ማገባደጃ ላይ ሸዋ...
መርዛማ አስተሳሰብ – Naming and Shaming /አቤል ዋበላ/
የአንድ የአድቮኬሲ ውይይት ላይ ነው፡፡ ተናጋሪው ኬንያዊ ነው፡፡ በሲቪል ማኀበራት ከፍተኛ ልምድ ያለው ስመጥር እንደሆነ ተነግሮናል፡፡ ሰብዓዊ እና ፖለቲካዊ መብቶች የበለጠ እንዲከበሩ አረማጆች መከተል...
ብፁዕ አቡነ መርቆሮዮስ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ዕርቀ ሰላም መፍጠሯን ተከትሎ ብጹዕ አቡነ መርቆሮዮስ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ነገ ከቀኑ 6 ሰዓት አዲስ አበባ ይገባሉ...
በመደመር ዘመን የመቀነስ ፖለቲካ – 2 – /ጋዜጠኛ አስማማው ሀ/ጊዮርጊስ/
በተመሳሳይ ርዕስ በክፍል አንድ ባቀርብኩት ፁሁፍ በተለይ ለወትሮው ቀንደኛ የአገዛዙ ደጋፊ የነበሩ ሰዎች በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ ሚሊዮኖችን ተስፋ እንዲያሳድሩ ያደረገውን ለውጥ ተከትሎ...
ከትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ
በአማራ ክልል በጣና በለስ የስኳር ልማት ፕሮጀክት ውስጥ በትግራይ ተወላጆች ላይ የተፈፀመው ጥቃት የዜጎች ሕገ መንግስታዊ መብትና ነፃነት የሚፃረር ተግባር በመሆኑ የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ...
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ከተማ ቢሮ መክፈቱ ተገለፀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በቅርቡ ከእስር ቤት የወጣው ጋዜጠኛና የመብት ተሟጋቹ እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባ ቢሮ መክፈቱን ባለቤቱ ሰርካለም ፋሲል ገለጸች። ከሰባት ዓመታት እስራት በሗላ ባለፈው...
የዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሐውልትና የሴቫስቶፖል መድፍ ዕድሳት እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሐውልትና የሴቫስቶፖል መድፍ ዕድሳት እየተጠናቀቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሐውልትና የሴቫስቶፖል...
የዘመኑ መንፈስ /በእውቀቱ ስዩም/
በአገራችን በአሁኑ ጊዜ ብዙ ተከታይ ያለው ሃይማኖት ብሄርተኝነት ይባላል፡፡ የብሄርተኝነት ምእመን ከሆንክ የነፍስ አባት ይኖርሀል፣ በጭፍን የምትቀበለው ቀኖና ይኖርሀል፣ ነገ የምትገባባት የተስፋ ምድር ይኖርሀል፣...
የቂሊንጦ፣ ቃሊቲ፣ ሸዋ ሮቢትና ድሬዳዋ ማረሚያ ቤት አስተዳዳሪዎች ከሀላፊነት ተነሱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ታራሚዎች ከፍተኛ የሠብአዊ መብት ጥሠቶች እንደሚፈፀምባቸው ለቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በምሬት መግለፃቸውን ተከትሎ ሰሞኑን የቃሊቲ፣ ቂሊንጦ፣ ሸዋ ሮቢትና ድሬዳዋ ማረሚያ ቤቶች አስተዳዳሪዎች ከሃላፊነታቸው መነሳታቸው...































