Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የኢንጂነር ስመኘው በቀለ አሟሟት (?) – /ዳዊት ከበደ ወየሳ/

በኢትዮጵያ ውስጥ በባለስልጣናት ላይ የተደረጉትን የግድያ ሙከራዎች ወደ ኋላ መለስ ብለን ስንመለከት፤ በመገናኛ ሚንስትሩ ዶ/ር አብዱል መጂድ ሁሴን እና በግብጹ ፕሬዘዳንት ሆስኒ ሙባረክ ላይ...

አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ /በግርማ ደገፈ ገዳ/

እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ!...

የለውጡ ማነቆዎች /ፈይሳ በዳኔ/

ኢትዮጲያ የንጉሱን ስርአት አልፈልግም ብላ ከጣለች በሁዋላ በርካታ የፖለቲካ አመለካከቶችን እና ታሪካዊ ኩነቶችን አስተናግዳለች፡ ከያኔው ሶሻሊዝም እስከአሁኑ ግራ የገባው አቢዮታዊ ዲሞክራሲአዊ አስተዳደር ድረስ፡፡ ከንጉሱ...

ሳይጠየቅ የቀረ ጥያቄ ለዶ/ር አብይ /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

በዋሽንግተን ዲሲ ጉብኝትዎ ብገኝም፤ ነገር ግን ዕድል አግኝቼ ልጠይቅዎት ያልቻልኩትን ጥያቄ ምናልባት ፈጣሪ ፈቅዶ ለጆሮዎ ይደርስ ይሆናል ብዬ ይህን ለመፃፍ ተነሳሳው። ጥያቄዬ የሚያጠነጥነው በአመፅ...

ግዮን መጽሔት ቁጥር 15

/ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

የልጅ እያሱ እና የዶክተር አብይ እጣ /ጌታቸው ሺፈራው/

በኢትዮጵያ ታሪክ ያልተፃፈላቸው ብዙ መፈንቅለ መንግስቶች ተደርገዋል። የሁለት፣ ወይንም የሶስቱን ብቻ በታሪክ እናገኘዋለን። ~በቀዳሚነት ተፅፎ የምናገኘው የ1953 ዓም መፈንቅለ መንግስትን ነው። ይህ መፈንቅለ መንግስት ስርዓቱ...

በራያ የተለያዩ ቦታዎች ዛሬም ውጥረት ነግሶ ውሏል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በራያ የተለያዩ ቦታዎች የተቃውሞ ሰልፎች ሲካሄዱ ውለዋል። በዋጃና ጥሙጋ በተባሉ አካባቢዎች የማንነት ጥያቄ በሚጠይቁ ነዋሪዎችና የመከላከያ ሰራዊት አባላት መካከል ላለፉት ሁለት ሳምንታት...

በቄሌም ወለጋ ዞን የደምቢ ዶሎ ከተማ ነዋሪዎች አድማ ላይ ናቸው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በምዕራብ ኢትዮጵያ በቄሌም ወለጋ ዞን የደምቢ ዶሎ ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች ከቤት ያለመውጣት አድማ ላይ መሆናቸው ተገለጸ። የአድማው ምክንያትም  በከተማው እየተፈፀሙ ያሉ ግድያዎችን በመቃወም...

ሁለቱ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ሲኖዶስ የዕርቅ ሰላም ስምምነት ዝርዝር ፡ –

ሁለቱ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ሲኖዶስ ከ27 ዓመታት በሗላ የተፈጠረው የዕርቅ  ሰላም ስምምነት ዝርዝር  ፡ - ______ † † † ስለ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ፤ በሀገራችን ኢትዮጵያ በ1983 ዓ.ም....

የኢንጂነር ስመኘው በቀለን ግድያ ተከትሎ በተለያዩ ቦታዎች ተቃውሞ እየተደረገ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢንጂነር ስመኘው በቀለን ግድያ በመቃወም የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ዛሬ ከሰዓት ወደ አደባባይ ወጥተዋል። በከተማ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል። እስካሁን ንብረትነቱ የወያኔ የሆነው አንድ...

Poems