Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጣና ሐይቅ ጤንነቱ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ተባለ

ጎበዝ የጣና ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል:: ከዚህ በፊት የተደረገው ጥረት ሁሉ ከንቱ ሊባል በሚችል ደረጃ የተከናወነ ውሽልሽል ነገር ሆኖ እያለ አሁንም በጣና...

የአባይ ግድብ ዋና መሃንዲስ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ሞተው መገኘታቸው እያነጋገረ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአባይ (ህዳሴው) ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ መስቀል አደባባይ በመኪናቸው ውስጥ ሞተው መገኘታቸው ተገልጿል። ዛሬ ሐምሌ 19/2010 ዓ.ም ጠዋት ህይወታቸው...

የኔታ እና ዶ/ር አብይ ፤ የኔታ ምን አሉ ?! /ይድነቃቸው ከበደ/

] . ከ27 ዓመት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በጠቅላይ ሚንስትር የሰብሰባ አደራሽ የተገኙት ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፤ ዶ/ር አብይ የእለቱን የመወያያ አጀንዳ ከገለጹ በኋላ እና የስብሰባው ተሳታፊዎች አሳባቸው...

በተለያዩ እስር ቤቶች በተነሳ የእሳት ቃጠሎ በንብረትና ሰው ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በተለያዩ የክልልና ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች በተነሳ የእሳት ቃጠሎ በሰውና ነብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ። በወልዲያ፣ ፍኖተ ሰላምና አርባ ምንጭ ማረሚያ ቤቶ የእሳት...

የሽግግር መንግስት ወይስ የሽግግር ጉባኤ? /ጌድዮን በቀለ/

ጥያቄው ተነስቷል!!  አገር ገና  በህዝባዊ ዓመጽ ስትናጥ በነበረበት ትላንትና፤ ያመጹ አቅጣጫ በቅጡ ባለየበት፤ በገዥና ተገዥዎች መሀል የነበረው የሀይል ሚዛን ከተመጣጣኝነት አልፎ ተገዥዎች አንጻራዊ የበላይነት...

በደምቢ ዶሎ ነፍሰ_ጡር እናትን የገደሉ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በትናንትናው ዕለት እኩለ ሌሊት አከባቢ በምጥ ጣር ተይዛ ወደ ደምቢዶሎ ሆስፒታል በመሄድ ላይ የነበረችን ነፍሰ_ጥሩ እናት ተኩሰው የገደሉ ሦስት የኦሮሚያ ልዩ ሃይል...

የለውጡ አካል እንሁን /ከአንተነህ መርዕድ/

ሃምሌ 2018 ዓ ም ኢትዮጵያን አሁን ካለችበት አሰቃቂና አሳፋሪ ሁኔታ ላይ ያስቀመጣት ነገር ብዙ ቢሆንም ሁላችንም የዚህ አስከፊ ሁኔታ መቀጠል ባለድርሻ መሆናችንን መዘንጋቱ ወደ መፍትሄው...

ልጓም ይበጅለት ትንሺ ተለጠጠ /ሰመረ አለሙ/

"ያዋከቡት ነገር ምራፍ አያገኝም ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም" ነበር ያለዉ እዉቁ የኢትዮጵያ ልጂ ጥላሁን ገሰሰ ለዚህ ቀን ሳይደረስ አለፈ አንጀቱ እንደተቃጠለ በሻቢያና ህወአት። ህወአት የተባለ...

በደሴ ከተማ በደረሰ ጥቃት በርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በደሴ ከተማ በሸዋ በር መስጂድ ከምግሪብ ሰላት በሗላ በተሰበሰበው ህዝበ ሙስሊም ላይ ማንነታቸው ያልታወቀ ግለሰቦች በከፈቱት ድንገተኛ ጥቃት ምክንያት በርካታ ሰዎች ላይ...

በሁለቱ ሲኖዶስ መካከል ዕርቀ_ሰላም መውረዱ ተሰማ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ለ27 ዓመታት ለሁለት ተክፍሎ የቆየው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ እርቀ_ሰላም ማውረዱ ተሰማ። የሀገር ውስጥና የውጭ በሚል ለሁለት ተከፍሎ ለ27 ዓመታት የቆየው...

Poems