Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያና ኤርትራ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከኤርትራ ጋር በነሐሴ ወር አጋማሽ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ያደርጋል። ከወራት አሰልጣኝ አልባ ቆይታ በኋላ አብርሃም መብራቱን የብሔራዊ ቡድን ዋና...
አቶ ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ 31ኛ ከንቲባ እና ውዝግቡ
አቶ ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ 31ኛ ከንቲባ ሆነው መሾማቸውን ተክትሎ ሰፊ ውዝግብ አስነስቷል። ቢቢሲ አማርኛ አቶ ታከለን አነጋግሮ የመከተለውን አጠናክሯል።
____
''አዲስ አበባ የሁላችንም ከተማ...
የአገርንና የሕዝብን ሠላምና ደህንነት አስመልክቶ ከሰማያዊው ፓርቲ የተሰጠ የመግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ሐምሌ 13/2010 ዓ.ም የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮችን በመዳሰስ መግለጫ ሰጥቷል። ከተነሱት ነጥቦች መካከልም፦
1~ የሱዳን መከላከያ ሠራዊት ድንበር ተሻግሮ እየገባ በአማራ ገበሬዎች ላይ...
ይድረስ ለቢሾፍቱው ቆሪጥ /ከአንተንሳይ መስፍን/
ደራሲ የሚለው ስም እንዳንተ የሚገባው ያለ
አይመስለኝም ።
ትዕግስቴ እና ጊዜዬ የፈቀዱልኝን ያህል መፅሀፍት አንብቤያለሁ እንዳንተ 'ምሉዕ' የሆነ ደራሲ አልገጠመኝም።
በቃ ደራሲ ነሃ...ድርስ-ፍጥር ስታደርግ የሚያህልህ የለማ ።
የገሃዱ...
ይቅርታ! ከዜሮ በታች ከሆኑ ሰዎች ጋር አብረን አንደመርም !! /አሥራደው ከፈረንሳይ/
ከአንድ መቶ ቀናት በፊት አዱስ የተሰየሙት የኢትዮጵያ ጠ/ ምኒስትር ዓብይ አህመዴ፤ ወያኔ ለ27 ዓመታት ያህል እየኮተኮተ ውሃ በማጠጣት ያሳደገው፤ እሾሃማ የጎሳና የዘር ፖለቲካ፤ በያዘው መንገዴ...
ማስታዋሻ ቁጥር 13፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዳያስፖራ ተግዳሮዎቾን ተቀብሏል፣ ተልዕኮዉን ግብ አናደርሳለን!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም - በነጻነት ለሀገሬ
…በምዕራቡ ዓለም አንድ ስኒ ሚያኪያቶ (ቡና በወተት) 3 ወይም 4 የአሜሪካ ዶላሮች ያወጣል፡፡ ሆኖም ግን የዲያስፖራውን ማህበረሰብ አጥብቄ የምማጸነው ከዕለታዊ የማኪያቶ...
የአገርንና የሕዝብን ሠላምና ደህንነት አስመልክቶ ከሰማያዊው ፓርቲ የተሰጠ የመግለጫ
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ሐምሌ 13/2010 ዓ.ም የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮችን በመዳሰስ መግለጫ ሰጥቷል። ከተነሱት ነጥቦች መካከልም፦
1~ የሱዳን መከላከያ ሠራዊት ድንበር ተሻግሮ እየገባ በአማራ ገበሬዎች ላይ...
በሙስና በተጠረጠሩት የኢንሳ ምክትል ዳይሬክተር ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
/ጌታቸው ሽፈራው/
~3.2 ሚሊዮን ዶላር ወይም 71,727,040 ብር የሚመለከት ሰነድ ለማግኘት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ደብዳቤ መጻፉን
~በተጠርጣሪው ባለቤት ወ/ሮ ጽጌ ተክሉና አንድ ሌላ ግለሰብ ስም የተቋቋመ...
Ethiopia name former Yemen coach Abraham Mebratu
The Ethiopian Football Federation (EFF) has named former Yemen coach Abraham Mebratu to take charge of the national team.
The 48-year-old stepped down as Yemen...
የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዲስ ሹመት ሰጠ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስምንት ሰዎችን የቦርድ አመራሮች አድርጎ ሾሟል። ማህበራዊ ሒሶችን በማቅረብ የሚታወቀው ዲያቆን...































