Amharic Posts
Home Amharic Posts
የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት ከምዕ/ኢትዮጵያ ቡኖ በደሌ ዞን ተፈናቅለው በባህርዳርና ሰሜን ወሎ ከተጠለሉ የአማራ ተወላጆች...
የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በፌስ ቡክ ገፃቸው እንደገለጹት ከቡኖ በደሌ ዞን ከመንግስት ባልስልጣናትና የከተለያየ የማህበረሰብ አካላት የተውጣጡ አካላት ከተፈናቃዮች ጋር...
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ችግር ጥናት በማድረግ የመፍትሄ ምክረ ሀሳብ ለማቅረብ የተቋቋመ የጋራ ኮሚቴ የተሰጠ
የመጀመሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ
_________
የተከበራችሁ የሀገራችን መስሊሞች
የተከበራችሁ የኢስላም ዲን ጠባቂ ዑለማዎችና ዳዒዎች
የተከበራችሁ የሀገር ሽማግሌዎችና አባቶች
የተከበራችሁ ወጣቶች
የተከበራችሁ የፌደራልና የክልል እስልምና ጉዳዮች ም/ቤቶች አመራር አባላት
ክቡራትና ክቡራን
ያለንበት ወቅት የራሳችንን...
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ እያነጋገረ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገባት በሚደረገው እንቅስቃሴ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ በማለት ጥሪ ማቅረባቸው የሚታወስ...
“አዲስ አበባ፣ ከየት ወደየት?” /ዶ/ር ሺመልስ ቦንሳ/
አዲስ አበባን በሚመለከት ሰሞኑን አዲስ ውዝግብ ተነስቷል። በመሆኑም “አዲስ አበባ፣ ከየት ወደየት?” በሚል ዶ/ር ሺመልስ ቦንሳ ከወራት በፊት የፃፉትን ታሪካዊ ትንታኔ እንድታነቡት በድጋሜ ለጥፈነዋል።
=============
“አዲስ...
ኤርትራ “አዲ አበይቶ” የተባለውን ወህኒ ቤት መዝጋቷ ተነገረ እስረኞች እንዲፈቱ እየተጠየቀ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት በኋላ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት የኤርትራው ኢሳያስ አፈወርቂ በርካታ እስረኞችን የያዘው አዲ አበይቶ የተሰኘውን ማረሚያ ቤት መዝጋታቸው “ራዲዮ...
ያልተቀነሰው የቀን ጅብ፣ የማነ አስፋው /ጌታቸው ሺፈራው/
ኢቲቪ የቀን 7 ሰዓት ዜና ላይ ስለ ሸዋሮቢት እስረኞች ሰቆቃ አንድ ዘገባ ሰርቷል። ከእስረኞች አስተያየት በኋላ የሸዋሮቢት ኃላፊ እስረኞች ልብሳቸውን እያወለቁ ስላሳዩት ሰቆቃ መልስ...
ጠ/ሚትር አብይ የሲኖዶሱ ችግር እንዲፈታ ቅንነትን ጠይቀዋል! ቅዱስ ፓትርያርኩን ይዘው ሊመለሱ ይቻላሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ አባቶች መካከል ባለፉት 27 ዓመታት ተፈጥሮ የነበረውን አለመግባባት ለመፍታትና እርቅ ለመፍጠር ከአዲስ አበባ የተነሳውን ልዑክ በትዕግስትና...
የኤትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ፤ ሃሳብ በቅርቡ አገልግሎት ይጀመራል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከ20 ዓመታት በላይ ተቋርጦ የነበረው የሁለቱ ሀገራት የአየር ትራንስፖርት ዛሬ በይፋ ስራ ጀምሯል። በዛሬው የመጀመሪያ በረራ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ የኪነ_ጥበብ...
የሰንደቅ ዓላማ ጥያቄ ምላሽ ሊያገኝ ይገባል ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ
ሰንደቅ ዓላማችን የታሪካዊ ማንነታችን ህያው ምስክር ነው!
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ !
.ሰንደቅ ዓለማ የሕዝብ የማንነቱ አሻራ አምቆ የያዘ በዛሬ እና በትናንት መካካል የታሪክ አደራን ከትውልድ...
የኢትዮ- ኤርትራ አዲስ ምዕራፍ – የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ ዕይታ
በ10 አመት ውስጥ ኢትዮጵያና ኤርትራ በኮንፌደሬሽን ሊዋሃዱ ይችላሉ
በኢትዮጵያ አብዮት ሳይሆን ውስጣዊ የሥልጣን መቆራቆዝ እየተካሄደ ነው
ፕሬዚዳንት ኢሣያስ እንደዚያን ቀን ሲስቅ፣ ሲዝናና፣---አይቼው አላውቅም
በተለያዩ...































