Monday, May 4, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የደህንነት አባላት ከፓርቲ አባልነት መውጣት አለያም ተቋሙን መልቀቅ እንዳለባቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የፖለቲካ ፓርቲ አባል የሆኑ የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ከፓርቲ አባልነት መውጣት አልያም ተቋሙን መልቀቅ እንዳለባቸው የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል አደም መሀመድ...

ለአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከንቲባ ተሾመላት

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢንጂነር ታከለ ኡማ አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ዛሬ ተሹመዋል። ኢንጂነር ታከለ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባል ስላልሆኑ በከንቲባ ማዕረግ ምክትል...

ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ለመከላከያ ሀይልና ለፌዴራል ፖሊስ አባላት ዝዕዛዝ ሰጡ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ግጭት በሚያስነሱ አካላት ላይ የመከላከያ ሀይልና የፌዴራል ፖሊስ ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ እርምጃ እንዲወስዱ ሲሉ ትዕዛዝ...

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

 ሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. ለ፦ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ     የኢትጵያ ፌዴራል ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስቴር     አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ ከ፦ ፍትህ ለኢትዮጵያ...

ከመድረኩ ጀርባ… /ቴዎድሮስ ካሳሁን – ቴዲ አፍሮ/

በመጀመሪያ ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን በሙሉ እንኳን ለዚህ ታሪካዊ የፍቅር ቀን አደረሳችሁ። "ፍቅር የሕግ ሁሉ ፍፃሜ ነው" እንደሚለው መፅሃፉ ዛሬም መለያየት ሳይገባን ተለያይተን፣ ጦርነት ሳያስፈልገን ተዋግተን፣...

የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ትሕዴን/ የትጥቅ ትግል ማቆሙን አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- መቀመጫውን በኤርትራ ያደረገው የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ትህዴን) ወይም ዴምህት የትጥቅ ትግል ማቆሙን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ:: የድርጅቱ መግለጫ እንደሚያመለክተው ከ17 ዓመታት በፊት...

ኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ረፋድ አካባቢ አዲስ አበባ ሲደርሱ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ የከተማዋና አካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።   ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ  በብሔራዊ...

በሞያሌ ዳግም ውጥረት ነግሷል፤ የሰዎች ህይወትም እየጠፋ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በሞያሌ ወረዳ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል።በርካታ ሰዎችም መሞታቸውን በምስል የተደገፉ መረጃዎች እየጠቆሙ ነው።ከአንድ ሳምንት በፊት  በጋሪና በቦረና ጎሳዎች መካከል የተፈጠረው ግጭት አሁንም እየተባባሰ...

ከአብይ ያልተማረው ገዱ /ጌታቸው ሺፈራው/

ገዱ አንዳርጋቸው በትናንናው ዕለት እነ በረከትንና ትህነግን ሲከላከል ትችት አስተናግዷል። አንዳንዶች ገዱ ያሰበው የማይመስል ሩቅ የፖለቲካ ትንተና አንስተው ሊከላከሉት ሞክረዋል። ገዱን አትውቀሱት የሚሉ አካላት...

አቶ ሽፈራው ሽጉጤን ጨምሮ ለስምንት ሰዎች የአምባሳደርነት ሹመት ተሸጠ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት ለሚወክሉ ስምንት አምባሳደሮች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህም መሰረት፡_ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አቶ አለማየሁ ተገኑ አቶ እሸቱ ደሴ ...

Poems