Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ማስታዋሻ ቁጥር 12፡ ለአብይ አሕመድ ቡድን አጋዥ የሚሆን ከኢትዮጵያውያን ዲያስፖራ ተደማሪ ኃይል ስለመመልመል

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ “ለውጥ ጥቂት ንቁ የሆኑ የለውጥ አራማጆችን እና ከዳር ተቀምጠው የሚገኙ በርካታ ተመልካቾችን አይፈልግም፡፡ ለውጥ በጨዋታ ሜዳው ውስጥ ሁላችንም ገብተን እንድንጫወት የሚፈልግ እና የእራሳችንን ድርሻ እንድናበረክትየሚደረግበት ሂደት ነው፡፡  ለውጥ ተመልካቾች ከዳር ተቀምጠው የሚመለከቱት እና መልካም ውጤት ሲገኝ የሚጨበጨብለት፣ ውጤቱ ጥሩሳይሆን ሲቀር ደግሞ ትችት እና ወቀሳ የሚቀርብበት የጨዋታ ዓይነት አይደለም፡፡” (ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እ.ኤ.አ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም ካደረጉት ንግግር ተወስዶ የተተረጎመ) የመልካም ሀሳብ አላሚ እና የጽናት ሰው እንሁን፡፡ ማንዴላ የኢትዮጵያ ወጣቶች የተወደደውን...

የምንዛሬ ጉዳይ እያወያየ ነው /እንዲያነቡት እንመክራለን/

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/ ፡ - በአሁኑ ሰዓት የጥቁር ገበያና የባንክ ምንዛሬ መቀራረብ ወደፊት ሊያስከትል የሚችለው ቀውስ አሳሳቢ ሆኗል። የአብይ አህመድ መንግስት የገበያ ሁኔታውን ለመቆጣጠር...

ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ ነው ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ ነው ተባለ። የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አዲስ አበባ ሊያቀኑ መሆኑን የኤርትራ ሚዲያ ተቋማት...

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ፣ /ኤርሚያስ ለገሰ/

ለአዲስ አበባ አስተዳደር አዲስ "ከንቲባ" ለመሾም እንደተዘጋጁ በተለያዩ ሚዲያዎች እየተነገረ ነው። የሚሾሙት ከንቲባም የከተማው ምክር ቤት አባል አለመሆናቸው እየተገለጠ ነው። በእኔ እምነት ይህ አካሄድ...

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮ_ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ) የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 100 ቀናት አስመልክተው ትናንት በሰጡት ቃለ_ምልልስ የቀድሞው የደህንነት ቢሮ ሀላፊ አቶ...

ከክፍለ ጦር በላይ ባሉ የሀላፊነት ቦታዎች “የብሔር” መመጣጠን የለም” ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ

በመከላከያ ሚኒስቴር ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የኦፕሬሽን ኃላፊ በመሆን በቅርቡ የተሾሙት ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ በመከላከያ ውስጥ ከክፍለ ጦር በላይ ባሉ የሀላፊነት ቦታዎች “የብሔር” መመጣጠን...

ግዮን መጽሔት ቁጥር 12

/ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

የአዲስ አበባ ም/ቤት ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ የመዘበሩ ሰዎች ላይ ርምጃ ለመውሰድ መወሰኑን ገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር የተለያዩ ጉድለቶችን በሪፖርቱ ለከተማው ምክር ቤት ዛሬ አቅርቧል፡፡በሪፖርቱም በለያየ መንገድ የከተማዋ ባልስልጣናት የህዝብ ሀብት እንደዘረፉ በዝርዝር...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ100 ቀናት ስኬት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ መቶ ቀናት ሆናቸው።ጠ/ሚኒስትሩ በመቶ ቀናት በርካታ ጉዳዮችን አከናውነዋል።በዚህም “ስኬታ” ናቸው የሚሉ አስተያየቶች በርካታ ሆነዋል።ዶክተር አብይ ባለፉት ሦስት ወራት...

በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ከኢትዮጵያ ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደሚልኩ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ ለሚደረገው ዕርቀ ሰላም ሶስት ሊቃነ ጳጳሳት እንደምትልክ የቤተክርስቲያኒቷ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ አስታወቁ። በ1984 ዓመተ ምህረት...

Poems