Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በደብረ ማርቆስ ከተማ ውጥረት ነግሷል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አቶ በረከት ስምዖን ደብረ ማርቆስ ከተማ ገብቷል መባሉን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ ወጥተው ውለዋል። በረከትና ግብረ አበሮቹ ሲንቀሳቀሱባት ነበር የተባለች V8...

የኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ቤት ለሕዝብ ተለለፈ /ጌታቸው ሽፈራው/

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ተከራይቶ ይኖርበት የነበረውና ሐምሌ 5/2008 ዓም ጥቃት የደረሰበት ቤት ለሕዝብ ሙዝዬም እንዲሆን ሲሰራ ቆይቷል። ንግስት ይርጋና አታላይ ዛፌ ቤቱን ለመግዛት ሲያስተባብሩ...

የግዕዝ ፊደል ሁለተኛ የዩናይትድ እስቴትስ የባለቤትነት ማሳወቂያ ኣገኘ /ጌታቸው ሞላ/

ሰኔ ፲፬ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም.  ዶ/ር ኣበራ ሞላ ዋና መሥሪያ ቤቱ ብራይተን ኮሎራዶ የሆነው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ቍጥሩ ዘጠኝ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰላሳ ሦስት ሺህ ሰባት...

ለክቡር ጠ/ሚ/ዶ/ር/ ዓብይ አህመድ፤ ለኢ/ ኦ/ ተ/ሕዝበ ክርስቲያንና ለአገር ወዳድ በሙሉ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስአሃዱ አምላክ አሜን።                                    ...

ሀገር በቀል አዲሱ የኢትዮጵያ ርዕዮተ ዓለም /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

ፍቅራቸው የነካው ሽህ ዓመት ንገሱ ሲላቸው፤ ሌላው እንዴት መንግስት ይሸጋገራል ብሎ ሲያወጣና ሲያወርድ፤  ሌላኛው ደግሞ አምባገነን ስርዓት እየመጣ ነው ብሎ ሲቃወም ይታያል። ለማያስተውል ሰው...

ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ለኤርትራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ ጻፈ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮ-ኤርትራን ግንኙነት ለማጠናከር ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለኤርትራ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ጥያቄ ማቅረቡን ሰኔ 30/2010ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ አስታወቀ። የሁለቱ ሀገራት...

ሰማያዊ ፓርቲና አርበኞች-ግንቦት 7 ሊዋሃዱ መሆኑ ተገለጸ

ሰማያዊ ፓርቲ የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ የዳሰሰበትን መግለጫ ዛሬ ሲያወጣ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር ለመዋሃድ መንገድ መጀመሩን አስታውቋል።የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። _____________________ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኢትዮ_ኤርትራ የሰላም ስምምነት እደግፋለሁ አለ

  የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መግለጫ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለ20 ዓመታት የዘለቀው ሰላምም ጦርነትም የሌለበት ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት በኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የቀረበውን ወሳነ...

ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ የወደፊት ግንኙነት በጎ የሰነቁ ህልሞች አሸናፊ ሆነዋል

/ነአምን ዘለቀ የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር/ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሰለ ኤርትራ ሆነ ለአፍሪካ ቀንድ ያላቸው ራእይ በአደባባይ የተናገሩት ከ3 ወር በፊት የጠ/ሚኒስትርነቱን ስልጣን...

የጠ/ሚኒስር አብይ አህመድ የኤርትራ ጉብኝት እጅግ ስኬታማ ነበር ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሁለት ቀናት የአስመራ ጉብኝት እጅግ ስኬታማና ታሪካዊ እንደነበረ ተገልጿል። የሁለቱ ሀገራት መሪዎች በበርካታ ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ የደረሱ...

Poems