Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“ጠ/ሚትር አብይ ጥፋተኛ እንዳልሆንኩ ሲያውቁ ይቅርታ ይጠይቁኛል” የአ/አበባ ፖሊስ ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ሰኔ 16 በመስቀል አደባባይ ፍንዳታ ተጠርጣሪዎች የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው።ለጠቅላይ አብይ አህመድ ሰኔ 16/2010ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰው የቦንብ ፍንዳታ...

የአብይ የጠቅላይነት መንገድ.. ወዴት?

የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ወደ ስልጣን የመጡ ሰሞን አንድ የውጭ አገር ጋዜጠኛ አምባገነን የምትሆን ይመስልሃል ወይ ብሎ ቢጠይቃቸው፤ እኔ በፍጹም አምባገነን ሆኜ ስማቸው...

ከብዙዎች ሦስቱን በስም ጠርቼ ለማመስገን ወደድኩ /ያሬድ ሀይለማርያም/

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ከአዲስ አበባ፣ ጋዜጠኛ ጺዮን ግርማ ከVOA እና የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ ወንድማገኝ ጋሹ ከኢሳት #Getachew Shiferaw; #Tsion Girma Tadesse, #Wendmagegne Gashu እነዚህ...

አቶ ለማ መገርሳ የክብር ዶክትሬት ድግሪ ተሰጡ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጅማ ዩኒቨርሲ በ2010ዓ.ም በተለያየ የትምህርት ዘርፍ ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎችን ዛሬ ሲያስመርቅ ለኦሮሚያ ክልል ር/መስተዳደር ለማ መገርሳ የክብር ዶክትሬት ድግሪ መስጠቱ ተገልጿል። አጋፋው...

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የባህርዳር ሰልፍ ህገ ወጥ ነው ይላሉ?

 ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስለ ባንዲራው ምን እያሉ?  ~"የባህር ዳሩ ሰልፍ ሕገ-መንግስቱን ሙሉ በመሉ ይፃረራል" ~" ሕገ-መንግስቱ ሳይሻሻል 'እኛ የምንፈልገው የድሮውን ፣ የነገስታቱን ፣ የእነ አፄ ኃይለ...

ኢትዮጵያ የጀመረቻቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ 7.5 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ተገኝተው እንደገለጹት ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም የጀመረቻቸውን ሜጋ ፕሮጀክቶች ለማጠናቀቅ  7.5 ቢሊዮን  የአሜሪካን ዶላር እንደሚያስፈልጋት...

ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ማርያም ከትግራይ አርቲስቶችና ጋዜጠኞች ጋር ትናንት ተወያዩ

የትግራይ ክልል ም/ፕሬዚዳንት ደብረጽዮን ገ/ማርያም ከትግራይ አርቲስቶችና ጋዜጠኞች ጋር ትናንት ተወያዩባቸው የተባሉ ጉዳዮች ዝርዝር  የሰኔ 16ቱ ፍንዳታ ዞሮ ዞሮ ከእኛ ጋር ነው የተሳሰረብን! ያፈነዱት ሰዎች...

የኦነግ ወታደሮች ነቀምት ከተማ መግባታቸው ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ነቀምት ከተማ ዛሬ ማምሻውን እንደሰማነው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) ወታደሮች ወደ ከተማ ዘልቀው በመግባት ተኩስ መክፈታቸውን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። ነቀምት ከተማ ከዛሬ ቀን...

የሞያሌ ጉምሩክ ጣቢያ በእሳት ቃጠሎ መውደሙ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሞያሌ ከተማ ጉምሩክ ጣቢያ በደረሰበት የእሳት ቃጠሎ መውደሙን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች ጠቆሙ።የኢትዮ_ሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ የጉምሩክ ጣቢያውን እንዳቃጠለውም እየተነገረ ነው። ልዩ ፖሊሱ የጉምሩክ...

የሀዋሳ ከተማ ከንቲባና የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከሁለት ሳምንታት በፊት በክልሉ የተፈጠረውን የርስ በርስ ግጭት ተከትሎ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባና የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ከሀላፊነታቸው ዛሬ መልቀቃቸው ተገልጿል። የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ...

Poems