Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በሶማሌ ክልል ኦጋዴን በሚገኝ እስር ቤት ከፍተኛ ሰቆቃ እየተፈፀመ መሆኑን ሂዩማን ራይትስ ዎች አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል“ኦጋዴን” በተባለ እስር ቤት የማረሚያ ቤት ሀላፊዎችና የፀጥታ ሀይል አባላት ሰዎችን በዘፈቀደ እያሰሩ ለበርካታ ለዓመታት ማሰቃየታቸውን የአለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት...

ታሪክና ሕዝብ ይፍረድ! /ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ/

ይህ ምስሉን የምትመለከቱት ወጣት ማንደፍሮ አካልነው ይባላል። ከአጠገቡ የሚታየው ደግሞ ከሰባት ዓመታት በፊት በማዕከላዊ በደረሰበት ከፍተኛ ድብደባ ወደቃሊቲ እስር ቤት ከተላከ በሁዋላ ቀለሙን የቀየረው...

የትግራይ ህዘብ አማራጭ ህወሓት ወይም ባርነት ነው! /ስዩም ተሾመ/

በዚህ ፅሁፍ የቀድሞ የኢትዮጵያ መረጃ መረብ እና ደህንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል፣ ዶክተር ተክለ ብርሃን ወልደ አረጋይ ከድመፀ ወያነ ራድዮ ጋር ባደረጉትን ቃለ ምልልስ ዋቢ በማድረግ...

በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር ሁላችንም ተሳፍረናል!

/ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም/ (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ) እንደመር፦ አንቀነስ፦ እንባዛ፦ አንከፈል፦ እልም አለ የፍቅር ባቡሩ ሁላችንም ይዞ በሙሉ ፦ ለተግዋዥ  ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ፡፡ በአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር ባቡር  ተሳፋሪዎች በሙሉ የአብይ አሕመድ የኢትዮጵያ የፍቅር...

ሕወሓት ይሻገር /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

የኢትዮጵያ አምላክ ስጦታ የሆኑት ዶ/ር አብይ አህመድ የተነሱለት ራዕይ ከእኛ ኢትዮጵያውያን ተርፎ ለአፍሪካም በረከት የሚሆን ጭምር ነው። ፈጣሪ የሕዝብን የዘመናት ልመና ሰምቶ፤ ዛሬ በፍቅር...

በምዕራብ ጎንደር ደለሎ ቀበሌ በኩል የሚገኝ የሱዳን ጦር መደምሰሱ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የሰሜን ሱዳን ወታደሮች በመተማ በሚኖሩ ኢትዮጵያን ላይ ትናንትና ከትናንት በስቲያ በቀሰቀሱት ግጭት ከሁለቱም ወገን ሰዎች የሞቱ ሲሆን በደለሎ በኩል የሚገኘው የሱዳን ጦር...

ጠቅላይ አቃቤ ህግ የማረሚያ ቤት አመራሮችን ከሀላፊነት ማንሳቱን አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የማረሚያ ቤት አስተዳደር ህገ መንግስታዊ ግዴታውን በተገቢው ሁኔታ መወጣት ባለመቻሉና ሰብዓዊ መብቶችን ከማክበር አንጻር ሰፊ ክፍተት በመኖሩ፤ ለውጥ መደረጉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ...

የሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ከጠ/ሚ አብይ አሕመድ ጋር መወያያታቸው ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ከስድስት ዓመታት በላይ ሦስት ዋና ዋና ጥያቄዎችን አንስቶ ሲታገል ለእስር መዳረጉ በሗላም በምህረት መፈታታቸው የሚታወስ ሲሆን ባለፈው...

የዲላ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራ ለቀቁ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የዲላ ዮኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን...

የሱዳን ወታደሮች በመተማ ወረዳ ባደረሱት ጥቃት በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር መተማ ወረዳ በኢትዮጵያ ገበሬዎች ላይ የሱዳን ወታደሮች በቀሰቀሱት ግጭት በርካታ ገበሬዎች መሞታቸው ተገለጸ።ዛሬ ጠዋት በተቀሰቀሰው ግጭት በሁለቱም ወገን ሰዎች...

Poems