Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ለውጥ እና ውዥንብር /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ-አዲስ አበባ/

አሁን ያለንበት ሁኔታ "ታስሮ የተፈታ ጥጃ" ሁኔታ ነው። መዝለል እና መቦረቅ - የነፃነታችንን ልክ መፈተን የምንፈልግበት ወቅት ነው። ምክንያቱም ነፃነታችን ከእስር የተፈታው ገና አሁን...

”… በስርአቱ መበስበስ ነው ሪዛይን ያደረግኩት!!” ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ

/ብሩክ አበጋዝ አባቦና/ 1ኛ ክፍል “…. በስርአቱ መበስበስ ነው ሪዛይን ያደረግኩት!!” ጀነራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ ከሕወሓቱ ጄኔራል የዛቻና እብሪት ንግግር በከፊል!   * የሰኔ16ቱ ሰልፍም የ”ደግፉኝ” ሰልፍ ነው!   * ከኤርትራ ጋር የተደረገው...

የደራሲ ይስማዕከ ወርቁ እና የባለቤቱ ወ/ሮ ጸጋ አንዳርጌ ጉዳይ እያነጋገረ ነው

ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ከዘጠኝ ወራት በፊት የመኪና አደጋ ደርሶበት ማውራት አይችልም። ባለቤቱን ጨምሮ አንዳንድ ሰዎች ይህንን አይቀበሉም። ማውራት (መናገር) እንደሚችል ይሞግታሉ። ይስማዕከ ስለተፈጠረው እና...

የትግራይ ቴሌቪዥን ለብሮድካስት ባለስልጣን ምላሽ ሰጠ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የብሮድካስት ባለስልጣን  የትግራይ እና ENN የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በመስቀል አደባባይ ሰኔ 16/2010ዓ.ም የተካሄደውን የድጋፍ ሰልፍ ሽፋን ባለመስጠታቸው ማብራሪያ...

ጠ/ሚትር አብይ ሰሞኑን ስለተደረገላቸው የድጋፍ ሰልፍ የምስጋና መልዕክት አስተላለፉ

______ የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች ሆይ ምስጋና ከሚቀበል ሰው ይልቅ ምስጋና የሚሰጥ ታላቅ ነው፡፡ ያለ ጥርጥር ይህንን እንረዳለን፡፡ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ በሀገራችን እየታየ ያለው የለውጥ ጭላንጭል፤...

ቆይታ ከአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ ከአቶ ንጉሱ ጥላሁን ጋር

ትናንት በባህ ዳር ከተማ የተካሄደውን ሰልፍ በማስመልከት ቢቢሲ አማርኛ ከአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ ከአቶ ንጉሱ ጥላሁን ጋር ቆይታ አድርጓል። ------------  "የሰንደቅ ዓላማ ጉዳይ የህዝቡን ውይይት...

ግዮን ሙሉ መጽሔት ቁጥር 11

/ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

ግዮን ሙሉ መጽሔት ቁጥር 10

/ሙሉ መጽሔቱን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

ኦ ባህርዳር /አንተነህ መርዕድ-ካናዳ/

ግራና ቀኝ በዘንባባ መሃሉን በአበባ ባጌጠ አስፋልትሽ በብር ካምሳ እከደከ ጫማ በእግሬ አንዳንዴም በብስኪሌት ቀንና ምሸት የተመላለስሁብሽ፣ አሁንም ሩቅ ሆኜ በህልሜ እምባዝንብሽ የልጅነቴ መስተዋት፤ የመንግስቱ...

ሰልፉ ባየሁ ቁጥር የትግራይ ህዝብ ለዚህ አለመታደሉ ውስጤ ያለቅሳል

የባህርዳሩን ሰልፍ አየሁት፣ በጣምም ተገረመኹኝ፣ ብአዴንሙሉ በሙሉ ከድሮ የህውሓት ተላላኪዎቹ ባይጸዳም፣ በሰልፉተገኝቶ ለለውጡ አጋር መሆኑን እና ዋና ተዋናይ መሆኑን በም/ል ጠ/ሚ እና በክልሉ ፕሬዝዳንት...

Poems