Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ለጠ/ሚትር አብይ አህመድ በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የጀመሯቸውን ለውጦች አጠናክረው እንዲቀጥሉ ድጋፍ ለመስጠት ያለሙ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። በደብረ ብርሃን፣ ሰቆጣ፣...

የደሴ ሰልፍ እና የባንዲራ ጉዳይ መጨረሻ /አትክልት አሰፋ – ቫንኮቨር/

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የለውጡ አካል መሆናቸው በይፋ ከታወቀ በሗላ በሚያስተዳድሩት ሕዝብ  ዘንድ ተቀባይነት ማገኘት እየቻሉ መምጣታቸውን የሚያመላክቱ በርካታ ነገሮችን ማየት ከጀማመርን ሰነባብተናል። የዋህነት እንዳለባቸው...

የመደመር ፖለቲካ /ገለታው ዘለቀ/

የተከበሩ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ በቅርቡባመጡት የመደመር ስሌት መሰረት ብዙ ኢትዮጵያዊይህን መርህ ወዶት መፈክር አድርጎት ይታያል። እኔምእንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚደረግየዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት...

ባንዲራችን ይፈታ፦ ስለት እንሣል /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

አዲሱን የፍቅርና የመደመር ጉዞ በአብሮነት ስንያያዘው፥ አንድነታችንን የሚያንፀባርቀው ባንዲራችን ግን በሁለት ጎራ ተከፍሎ ያሳብቅብናል። ይህንን ችግር ለመፍታት የባንዲራችንን ጉዳይ በሦስትዮሽ ከፍለን ማየት ያስፈልገናል። ምክንያቱም...

በእስር ቤት ውስጥ በሚፈፀምባቸው ድብደባ ለሕይወታቸው እንደሚሰጉ ተከሳሾች ገለፁ

/ጌታቸው ሺፈራው/ ~"እስር ቤት ውስጥ የተደራጀ ቡድን አለ፣ እስር ቤት ውስጥ ያለው አይ ኤስ ነው" ~"ውጭ ያለው ሕዝብ እንደመር እያለ እኛን እየቀነሱን ነው" ~"ከቂሊንጦ እስር ቤት ካላስወጣችሁን...

የአማራና ኦሮሞ ማህበረሰብን የሚያጋጭ የህትመት ውጤቶች ወደ ክልሉ እየገቡ መሆኑ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ ቅዳሜና እሁድ ሰልፍ ለማድረግ በተለያዩ ከተሞች ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል። ባህር ዳር፣ ወልዲያ፣ ደብረብርሃን፣...

በአሮጌ አቁማዳ… /ታሪኩ ደሰለኝ (ሚኪ) – ከአዲስ አበባ/

ይህን ፁሁፍ እንዳሰናዳ ገፊ-ምክንያቴ ዶ/ር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒስተር ቦታውን ከያዘ ጀምሮ በርካታ "ጥበበኞች" ነን ባይ ነጋዴዎች የቤተ-መንግስቱን አጠር የሙጥኝ ብለው መዋል ማደር መጀመራቸው...

አስቴር በዳኔ ከቤተ-መንግስት ስልጠና ለምን ተባረረች? /ክንፉ አሰፋ/

ወዲ ብርሃነ “ኮሽ ባለ ቁጥር (በህወሃት) ማሳበብአስቂኝ ነው” ብሎናል። ልክ እንደ ቦስተን ማራቶን፤  ንጹሃን  ዜጎች ላይ ቦንብ ሲወረወር፤ ሌላው ይጨነቃል፤  ኮካ ደግሞ ይስቃል። የቦንብ...

በፌደሬሽን ምክር ቤት ማህተም ወልቃይት ላይ ያረፈው የትህነግ/ህወሓት ውሳኔ /ጌታቸው ሺፈራው/

ትህነግ/ህወሓት እንደወልቃይት ጉዳይ የራስ ምታት የሆነበት ጉዳይ ያለ አይመስልም። ላለፉት 27 አመታት በርካታ የመብት ጠያቂዎች አፍኗል፣ ገድሏል፣ ብዙ ፕሮፖጋንዳ ሰርቷል። ይህም ሆኖ የወልቃይት ጉዳይ...

ለውጦችን ለማደናቀፍ እየተሰሩ ያሉ ሴራዎችን የሚመረምሩ ኮሚቴዎች ተቋቋሙ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአገሪቱ እየመጡ ያሉ ለውጦችን ለማደናቀፍ እየተሰሩ ያሉ ሴራዎችን የሚመረምሩ ኮሚቴዎች ተቋቋሙ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ለኢቢሲ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ሰኔ 16/2010 በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር...

Poems