Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በአሶሳ ከተማ በተነሳው ግጭት እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች ሞተዋል

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ከተማ ባለፉት ሦስት ቀናት በተቀሰቀሰው ግጭት እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ኢቲቪ) ዘገበ። ግጭቱን ያነሳሱ ግለሰቦችም  በቁጥጥር...

ሃገር ቤት ስለ መግባት ወቅታዊ መግለጫ፣ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ት.ዴ.ት./TAND)

ኢትዮጵያ ላለፉት 27 ዓመታት በህወሓት/ኢህኣዴግ መዳፍ ስር ወድቃ፣ ህዝቡ የብዝበዛና የኣፈና ሰለባ ሆኖ ሲማቅቅ እንደኖረ ዓለም የተገነዘበው ሓቅ ነው። ይህ እውነታ የወለደው ብሶት ህዝቡን...

ከታሪክ መድረክ – ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ትላንትናና ዛሬ /ፕሮፍ. ኀይሌ ላሬቦ/

ጽሑፌን የኢትዮጵያ ጠቅላይ መሪ የነበሩት አቶ ኀይለማርያም ደሳለኝ ሥልጣናቸውንከመልቀቃቸው በፊት ከተናገሩት ልጀምር። “ይኸ መሥርያ ቤታችን ዐይነተኛ መረጃ አለን ወይ ውሳኔ ልንሰጥ የሚያስችልወቅታዊ የሆነ መረጃ አለን...

ጠቅላይ ሚ/ትር አብይ አህመድ ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ጋር በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እየተወያዩ ነው። አጋፋ የጥበብ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር የተለያዩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል። ጠቅላይ...

በደቡብ ክልል ባለስልጣናት ከላይ እስከታች ለውጥ እየተደረገ ነው

የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት ከሀላፊነታቸው ሊነሱ ነው ተባለ /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት በመሆነው እየሰሩ ያሉት አቶ ደሴ ዳልጌ ከሀላፊነታቸው ሊነሱ መሆኑ ተገለጸ። በምትካቸውም ትናንት ማክሰኞ...

እስር ቤቶችና የስቃይ ሰቆቃዎች /ማህሌት ፋንታሁን-ከአዲስ አበባ/

የቃሊቲ ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ እና ማረፊያ ቤት ሃላፊ ገ/እየሱስ ገ/ርን ዛሬ ኢቲቪ በ7 ሰአት ዜና ስለ እስረኞች አያያዝ ጠይቀዋቸው በእስረኞች ላይ ምንም አይነት የሰብአዊ...

አሸባሪው ህወሃት /መስፍን ማሞ ተሰማ/

“ዘረኛ ከሆንክ የዓለማችን ርካሽ ሰው አንተ ነህ” ሠኔ 16 ቀን (ዕለተ ትንሣኤ) 2010 ዓ/ም የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድንና የባልደረቦቹን የለውጥ እርምጃለማመስገንና ለመደገፍ በሚሊዮን...

Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia, “We must separate the thorns from the roses.”

/By Prof. AlMariam/“We must not lose faith in our fellow Ethiopians. Ethiopia is an ocean. If a few drops of the ocean are dirty, the ocean...

ከዶ/ር አብይ አመራር ጋር መደመር /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

በቅድሚያ የፍቅር ሐዋርያና የኢትዮጵያ ማንዴላ ለሆኑት ዶ/ር አብይ፤ በሕይወታቸው የተቃጣውን እኩይ ሴራ ስንመለከት፤ ከደጋፊነት አልፈን በፍጥነት ወደ ረዳትነት መሸጋገር ሀገራዊ ግዴታ እንደሆነ መገንዘብ ይገባናል።...

በኤርትራ የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ አንድነትና ነፃነት ግንባር የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታወቀ

 /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ የሚመራው የኦሮሚያ አንድነትና ነፃነት ግንባር ወደ ኢትዮጵያ የላከው የልዑካን ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ መግባቱ ተገለጸ፡፡ በአቶ ተማም ባቲ የሚመራው...

Poems