Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የባህርዳሩ ሰልፍ ላይ የተደቀነ ስጋት! /ጌታቸው ሺፈራው/

በ2008 ዓም ባህርዳር ላይ በተደረገው ሰልፍ መጀመርያ የጠራው ሰማያዊ ፓርቲ ነበር። ከመሸም ቢሆን ሰማያዊ ፓርቲ "ትቸዋለሁ" ሲል ብአዴን ኃላፊነቱን ለሰማያዊ ፓርቲ ሰጠ። ብአዴን ሰማያዊ...

ጥላቻ የምክንያት ምልክት እንጂ ምክንያት አይደለም /ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ/

መጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈን ልበል።   የክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ጀግንነት ከማድነቅ አልፈን በምንደሰትበት ጊዜ አንዳንድ ሰዎች “አትቸኩሉ” እያሉ ይመክሩናል። ደስታ ለነገ አይከተትም።...

ጠቅላይ ሚ/ትር አብይ አህመድ ጉዳት ለደረሰባቸው ኢትዮጵያዊያን ደም መለገሳቸው ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መስቀል አደባባይ በቦምብ ፍንዳታ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አጋርነት ለማሳየት በብሔራዊ ደም ባንክ ተገኝተው ደም መለገሳቸው የጠ/ሚኒስትር ጸ/ቤት ሀላፊ...

ሰበር ዜና፡ ሽፈራው ሽጉጤ ከሀላፊነት ተባረረ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ከደኢህዴን ሊቀመንበርነት በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን የኤፈርት ንብረት የሆነው ፋና ራዲዮ ዘገበ። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ከሦስት ወራት በፊት ከጠቅላይ...

የማንነት ብያኔ አፈና… /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/

ከእኛ አገር የማያልቁ ችግሮች መካከል አንዱ የማንነት አረዳድ እና አበያየን ጉዳይ ነው። ማንነት እና ምንነት የፖለቲካ ጫወታችን አስኳል ሆኖ ሳለ፣ የማንነት አበያየናችን ግን ግለሰቦች...

ድብቅ ጦሩን ማምከን /በተመስገን ደሳላኝ/

(የትላንቱ የሽብር ጥቃት በታሪካችን የመጀመሪያው ይመስለኛል፤ ከዚህ ቀደም በሚሊዮን የሚገመቱ ዜጎች በተሰበሰቡበት አደባባይ መሰል ሙከራ እንኳን መደረጉን አላውቅም፤ ተፅፎም አላነበብኩም፤ ሌላው ቀርቶ የከተማ ውስጥ...

በመስቀል አደባባይ በህዝብ ላይ በተጣለው ቦንብ እጃቸው አለበት የተባሉ የፖሊስ ኮሚሽነሮች ተያዙ

የተለያዩ ሀገራትና ተቋማት ድርጊቱን አውግዘዋል። /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በመስቀል አደባባይ በህዝብ ላይ በተጣለው ቦንብ እጃቸው አለበት የተባሉ የፖሊስ ኮሚሽነሮች ተያዙ።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር ግርማ ካሳን...

በፍንዳታው የተጎዱ ሰዎች ቁጥር 165 መድረሱ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የቦንብ ጥቃት አድርሰዋል የተባሉ ስድስት ተጠርጣሪ ግለሰቦችን  ይዞ ምርመራ እያደረገ...

ያልተሰሙ ጩኸቶች!! /አመልማል ደምሰው አንዳርጌ/

በኢትዮጵያ በ27ቱ የህወሃትወያኔ የቅኝ ግዛት ዘመንያላለቀሱ ዜጎች ቢኖሩ የሥርዓቱተጠቃሚዎችና ህሌናቸውንየሸጡ  ሆድ አደር ካድሬዎችብቻ ናቸው፡፡ እንደ ህወሃትዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብበአገሩ ላይም ሆነ በሰው አገርከእንስሳና ከእቃ በታች...

ሁለቱ ዶክተሮች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊመለሱ ነው ተባለ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀ-መንበር የሆኑት እንዲሁም  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለበርካት ዓመታት የፖለቲካል ሳይንስ መምህር የነበሩት ዶክተር መረራ ጉዲና ከሦስት ዓመታት በሗላ...

Poems