Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ዶ/ር አብይ አህመድ በነገ ቅዳሜ ሰለፈ ላይ እንደሚገኙ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶ/ር አብይ ነገ ቅዳሜ በሚካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ በመስቀል አደባባይ እንደሚገኙ እና  ንግግር እንደሚያደርጉ ተገልጿል።  በኢትዮጵያ ያለ ካድሬዎች ውትወታ በራሳቸው ተነሳሽነት በተሰበሰቡ ግለሰቦች...

በኢትዮጵያ እንዳይታዩ ታግደው የነበሩ 264 ድህረ-ገፆች መከፈታቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በኢትዮጵያ እንዳይታዩ ታግደው የነበሩ 264 ድህረ-ገፆች መከፈታቸው ተነገረ። የህወሓት/ኢህአዴግ አገዛዝ  ባለፉት በርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ አንዳይታዩ ወይም አንዳይነበቡ አግዷቸው የነበሩ 264 ድህረ-ገፆች (Websites)...

ዮናስ ያሰቃዬትና አካለ ጎደሎ ያደረጉት 10 የፖሊስ አባላት በሕግ እንዲጠየቁ ለጠ/ሚሩ አመለከተ

 በእስር ቤት በደል የፈፀሙበት 10 የፖሊስ አባላት በሕግ እንዲጠየቁለት ዮናስ ጋሻው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ በፃፈው ደብዳቤ አመልክቷል። ----------- ~"ወደ ማዕከላዊ ከገባሁ ጀምሮ በመርማሪዎች ዘግናኝ የሆነ ድብደባና ግርፋቶች፣...

ሰበር ዜና፡ አርበኞች ግንቦት 7 የትጥቅ ትግሉን ማቆሙን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛዉም አካባቢ የሚገኙ ታጋዮቻቸው  ከማናቸውም የአመፅ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ ድርጅቱ ትዕዛዝም አስተላልፏል። የድርጅቱ ሙሉ መግለጫ ከዚህ በታች ተያይዟል። ---------- በሃገራችን የዲሞክራሲ ለውጥ ለማምጣት ተገደን የገባንበትን ማንኛውንም...

የሀገር አልባዎች ዜና! /ጌታቸው ሽፈራው/

ትህነግ/ኢህአዴግ የቋራን፣ የመተማና ወልቃይትን መሬት ለሱዳን ከሰጠ በኋላ የጦር ሰራዊቱ ድንበር መጠበቁን አቁሟል። የአማራ ገበሬ መከላከያ ሰራዊቱን ተክቶ ዳር ድንበር እያስከበረ ይገኛል። ዳር ድንበር ሲያስከብሩ...

ኢትዮጵያዊነት ደምቆ ይቀጥላል! /ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ/

ኢትዮጵያዊነት የብዙ ንፁህና ክቡር እሴቶቻችን ድምር ውጤት ነው። አንዱ ታዲያ በበጎውም በክፉውም በጋራ መቆማችንና ይህንኑም "ሃምሳ ሎሚ ለሃምሳ ሰው..." ብለን ማጠንከራችን ጭምር ነው። ይህንን...

የወላይታ ዞን አስተዳዳሪዎች ከሀላፊነታቸው ለመልቀቅ መወሰናቸውን ገለጹ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በደቡብ ክልል የወላይታ ዞን ከፍተኛ አመራሮች ከሀላፊነት ለመልቀቅ መስማማታቸውን ዛሬ በፃፉት ደብዳቤ ገልጸዋል። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ፣ም/ አስተዳዳሪ፣ የድርጅት ጽ/ቤት ሀላፊ፣ የገጠርና ከተማ ፖለቲካ...

የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር ዶ/ር ታደሰ ብሩ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን /ethiopian tv/ መግለጫ ሰጡ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ዶክተር ታደሰ ብሩ ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን(ኢቲቪ) በስልክ በሰጡት ቃለ-ምልልስ ድርጅታቸው አርበኞች ግንቦት 7 ለዶክተር አብይና ቡድናቸው ድጋፍ እንዳለው ገልጸዋል። ዶክተር ታደሰ ብሩ ጠ/ሚኒስትር አብይ...

“እንዳንነቃ ፀሎት ጀምሬያለሁ” ~መጋቤ ኃዲስ እሸቱ አለማየሁ /በያሬድ ሹመቴ/

ዛሬ ጠዋት መጋቤ ኃዲስ እሸቱ አለማየሁ በስልክ እንዲህ አሉኝ። "ሰሞኑን እየተነገረ እየተሰማ ያለው ነገር በሙሉ በህልማችን ከሆነ 'እባክህ ጌታ ሆይ ህልማችንን ዘላለማዊ አድርግልን' እያልኩ ነው።...

ዶ/ር አቢይ በደቡብ ክልል የአራት ዞንና ወረዳ አመራሮች በአስቸኳይ ከስልጣን አንዲወርዱ አዘዙ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በደቡብ ክልል የሲዳማ፣ ወላይታ፣ ጉራጌና ከምባታ የዞንና የወረዳ አመራሮች በአስቸኳይ ከስልጣን እንዲወርዱ ማዘዛቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን በሀዋሳ፣ወላይታ...

Poems