Amharic Posts
Home Amharic Posts
“የሰለጠነ ፓለቲካ” የምንመርጠው፣ የምናውቀውና የምንመኘው የትግል ስልት ነው!!! የአርበኞች ግንቦት 7 ልዩ መግለጫ
ሰኔ 11 ቀን 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለፌደራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን የሥራ ዘገባ እና ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን...
ቅዳሜ የተጠራው የድጋፍ ሰላማዊ ሰለፍ ደብዳቤ እውቅና አገኘ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት በአዲስ አበባ የተጠራው ሰላማዊ ሰለፍ እውቅና ማግኘቱ ተገለጸ። በግለሰቦች ተነሳሽነት የፊታችን ቅዳሜ የተጠራው የድጋፍ ሰልፍ የአዲስ...
ኤርትራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ እንደምትልክ ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በየዓመቱ በሚከበረው የሰማዕታት መታሰቢያ ላይ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት እንደተናገሩት በድንበር ጉዳይ ላይ የሚነጋገር የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ ለመላክ...
የተዘነጋው የኮንሶ እስረኞች ጉዳይ /በፈቃዱ ሀይሉ/
("እኛስ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይ?")
በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ሕዝባዊ አመፆች በተቀጣጠሉበት ወቅት፣ በሕዝብ ብዛት ትንሿ ኮንሶም ከዐሥር ወራት ላላነሰ ጊዜ ሕዝባዊ ተቃውሞ ታደርግ ነበር። በወቅቱ...
ሁለት ተቃራኒ ስሜቶች ከወዲህና ወዲያ እያላጉኝ ነው /መሳይ መኮንን/
ደስታና ሀዘን፡ ፍቅርና ጥላቻ፡ ተስፋና ጽልመት፡ ብርሃንና ጨለማ፡ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት። ከሀዋሳ የወገን ጥቃት በቀን ጨለማ ሲጋርደኝ፡ ከቤተመንግስት የብርሃን ወጋገን እየታየኝ ይመልሰኛል። ከወልቂጤ የሰቆቃ...
የአብይን አመራር የመቃወም ፈተና /ሞሐመድ አሊ ሞሃመድ/
የአብይን አመራር መቃወም እንደወትሮው ቀላል አይሆንም ወዳጄ! ሰውዬው ቀደም ሲል ለተቃውሞው ጎራ የህልውና መሠረት የሆኑ አጀንዳዎችን ጠራርጎ እየወሰደ ነው። አሁን ጌታዬ; "ጠባብ ብሔርተኛ"; "ዘረኛ...
እስረኞች ሲፈቱ አይነናችሁ ለሚቀላ /ማህሌት ፋንታሁን/
ይድረስ እስረኞች ለምን ተፈቱ ይፈታሉ ለምትሉ
በእስር ላይ እያሉ በደረሰባቸው ድብደባ እና ተገቢ ህክምና ሳይሰጣቸው ህይወታቸው እዛው እስር ቤት ሆነው ላለፉት፤ ኢንጅነር ተስፋሁን ጨመዳ ፣...
ወፌ ላላ (ወፌ ላይ ላዩን) /ፕሮፌሰር ጌታቸው ሀይሌ/
አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን በእኛ አገር ብርቅ የሆኑ ነገሮችን እንደሌላው አገር ተራ ነገሮች እያደረገ፥ አንዱን አጣጥመን ሳንጨርስ ሌሎቹን ሲያከታትል ሰነበተ። ይኸን ካላደረገ እያሉ የሚያደርገውን ሁሉ...
ቴዎድሮስ ካሳሁን ለዶ/ር አብይ አህመድ የድጋፍ ደብዳቤ ፃፈ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ለዶ/ር አብይ አህመድ የድጋፍ ደብዳቤ ፃፈ።ቴዲ አፍሮ ዛሬ ጠዋት በፌስ ቡክ ገፁ በለቀቀው መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድንና ባልደረቦቻቸውን...
ማስታዋሻ ቁጥር 10፡ አብይ አህመድ፣ የኢትዮጵያ “ሕይወት አድን”ጠቅላይ ሚኒስትር
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
የጸሐፊው ማስታዋሻ፡ በዚህ ማስታዋሻ ውስጥ ሁለት ትችቶች አሉ፡፡
የመጀመሪያው እና “አጭሩ“ (ቢያንስ እንዲህ እያልኩ የምጠራው አስተያየት ከዚህ በታች ) የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ክልል ውስጥ...






























