Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጠ/ትር አብይ አህመድ ከህብረተሰቡ ጋር ለመወያየት በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ደቡብ ክልል እንደሚያቀኑ...

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሀገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው ዛሬ ማምሻውን በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መልዕክት አስተላልፈዋል። በመግለጫቸውም በሀገሪቱ አንዳንድ አከባቢዎች በተለይም ደግሞ በሀዋሳና ወላይታ ሶዶ የተነሱትን...

በደቡብ ክልል የበርካታ ዜጎች ህይወት መጥፋቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በደቡብ ክልል የበርካታ ዜጎች  ህይወት መጥፋቱን የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። በሀዋሳ ከተማ ባለፉት አራት ቀናት በተፈጠፈው ግጭት ምክንኒያት የአስር ሰዎች ህይወት ሲጠፋ፤...

ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች በአፋጣኝ እንደሚመለሱ አቶ ለማ መገርሳ ተናገሩ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከኦሮሚያ የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆች በአፋጣኝ ወደ ቦታቸው እንደሚመለሱ  የክልሉ ር/መስተዳድር ለማ መገርሳ ተናገሩ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ ለአማራ ቴሌዥን ዛሬ በሰጡት...

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሦስት ቢሊዮን ዳላር በኢትዮጵያ ለማፍሰስ መስማማቷ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች በኢትዮጵያ ፈሰስ ለማድረግ የሦስት ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ስምምነት ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር በብሔራዊ ቤተ-መንግስት...

ከ300 በላይ ተጨማሪ እስረኞች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑ ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የተለያየ ክስ ተመስርቶባቸው በፌዴራል እስር ቤቶች የሚገኙ 304 የሚሆኑ የህሊና እስረኞች ዛሬ መፈታታቸው ተገልጿል። እስረኞቹ የተፈቱት ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ በይቅርታ እንዲፈቱ ከወሰኑ...

ጅቡቲ ለ45 ኢትዮጵያዊያን እስረኞች ምህረት ማድረጓ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጅቡቲ ለ45 ኢትዮጵያዊያን እስረኞች ምህረት ማድረጓ ተገለጸ። የጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኡማር ጊሌ በተለያዩ ወንጀል ተከሰው ከ አንድ እሰከ 10 ዓመት ተፈርደባቸው በጅቡቲ...

ዶክተር ፍቅሩ ማሩ አሁንም በየ እስር ቤቱ የሚማቅቁ ወገኖች እንዲፈቱ ጠየቁ

በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት ዶክተር ፍቅሩ ማሩ አሁንም በየ እስር ቤቱ የሚማቅቁ ወገኖች እንዲፈቱ ጠየቁ _____ ዶከተር ፍቅሩ ማሩ ሰኔ 7 ቀን 2010 ዓም ለሚመለከተው ሁሉ!  በፖለቲካና በ"ሽብርተኝነት" ተከሰው ጉዳያቸው...

ያንብቡት – ስለተኮሱት ወጣቶች እከራከራለሁ! /ጌታቸው ሺፈራው/

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ቢቢሲ ላይ ቀርቦ "አንድም ጥይት አልተኮስንም" በማለቱ የሚፃፉ አስተያየቶችን ተመለከትኩ። "ብለናችሁ ነበር" የሚል ይበዛል። አንዳርጋቸው ፅጌ የአርበኞች ግንቦት 7 ፀኃፊ ነው።...

የትግራይ ክልል መስተዳድር የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በድሎናል ሲል አነጋጋሪ ደብዳቤ ጻፈ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የትግራይ ክልል መስተዳድር በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ETV) ላይ የቅሬታ ደብዳቤ ፃፈ። የክልሉ  መንግስት ለኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ወይም ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) ዛሬ በፃፈው የቅሬታ...

በሀዋሳ ከተማ የተቀሰቀሰው የርስ በርስ ግጭት ተባብሶ መቀጠሉ ገተለጸ

 /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በሀዋሳ ከተማ ከትናንት በስትያ የተቀሰቀሰው ግጭት ዛሬም ተባብሶ መቀጠሉን ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል። ከተማዋ በተኩስ ድምፅ ስትናጥ የዋለች ሲሆን በድንጋይና በተለያዩ ቁሳቁሶች...

Poems