Amharic Posts
Home Amharic Posts
የወርቅ ዕንቁላል የምጥለውን ዶሮህን አትረዳት /ወንድሙ መኰንን)/
የምታውቁትን ተረት ልድገምላችሁ። አንድ በዶሮ ዕርባታ ብቻ የሚተዳደር ድሀ ገበሬ ነበረ። ጫቹቶቹን እያስፈለፈለ አውራዎቹን እየሸጠ፣ እንስቶቹን ግን እያኖረ አንዳንዴም ዕንቁላላቸውን እየለቀመ ሽጦ ኑሮውን ያሸንፍ...
የህወሃት መግለጫ እና የመልስ ምቱ! /ሙሉነህ ዮሃንስ/
ላለፉት ስድስት ወራት ያክል በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች ውስጥ ልዩነቱ ሰፍቶ ወደ መፈረካከስ እየደረሱ መሆኑን እኔን ጨምሮ ጥቂቶች ምክንያታዊ ምልከታችንን ስናካፍል ቆይተናል። ብዙዎች ግን ከበቂ...
ቦሌ መድኃኔዓለም የሚገኘዉ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ምሽት ተዘረፈ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአዲስ አበባ ቦሌ መድኃኔዓለም የሚገኘዉ አቢሲንያ ባንክ ዛሬ ምሽት መዘረፉ ተገለጸ። በሀገር ውስጥ የሚሰራ ”ካፒታል ጋዜጣ” የተሰኘ እንግሊዝኛ ጋዜጣ እንደዘገበው ማንነታቸው ያልታወቁ...
የኦህዴድ ስምንተኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬ ተጠናቀቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦህዴድበአዳማ ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲዊ ድርጅት (ኦህዴድ) ድርጅታዊ ኮንፈረንስ የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መፍታት የሚችል ብቁ አመራሮችን...
አየር መንገድ /ሚኪ አማራ/
የኔ አቋም የኢትዮጵያ አየር መንገድ መሸጥ ሳይሆን ያለዉን የgovernance, human resource, and management ችግር መፍታት እና ባለበት ማስቀጠል ነዉ፡፡ ስለዚህም አሁን ያለዉን ሙሉ ማኔጅመንት...
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በሲጋፖር ተገናኙ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን በሲጋፖር ሴንቶሳ በተባለች ደሴት ተገናኝተው በሰላም ጉዳይ ላይ መወያየታቸው ተገለጸ።
የሁለቱ ሀገራት...
“ወንበርህንማ ጥለህ መጥተሀል” /በታሪኩ ደሳለኝ /ሚኪ-አዲስ አበባ/
ስሟ የፋሽስት 'ለጋሲ' ሆኖ በቀረው ፒያሳ ሁሉ በእጄ ሁሉ በደጄ ነው። ኮራ-ጀነን ብሎ ወደ ጠላት ምሽግ ሊገስገስ ሁሉት እግሮቹን በዝላይ መልክ ከፍ ባደረገው ፈረስ...
የአማራ ተወላጆችን ያፈናቀሉ ቡድኖችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አማራዎችን ከኦሮሚያ ክልል ያፈናቀሉ ባለስልጣናት መባረራቸውን የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ድርጅት ጠቁሟል። በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን አፈናቅላችኋል፣ ወይም ለማፈናቀል ሞክራችኋል፣ ጥላቻን ዘርታችኋል፣ ወይም...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በግብፅ ታስረው የነበሩ 32 ሰዎችን ይዘው ተመልሰዋል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በግብፅ ታስረው የነበሩት 32 ሰዎችን ይዘው መመለሳቸው ተገለጸ።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በግብፅ ካይሮ ለሁለት ቀናት ያደረጉትን የስራ ጉብኝት...
የባድሜ ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባለፈው ሳምንት የአልጀርሱን ስምምነት በመቀበል ያሳለፈው ውሳኔ “የሀገር ክህደት ነው” በሚል መሪ ቃል በባድሜ ከተማ ዛሬ የተቃውሞ ሰልፍ...































