Amharic Posts
Home Amharic Posts
በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ የምናደርገው ለምንድነው? /ስዩም ተሾመ/
1ኛ ፡- ዴሞክራሲያዊ መብታችንን ለማረጋገጥ ነው!
በቀጣዩ ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ ሰላማዊ ስልፍ የምናደርግበት የመጀመሪያ ምክንያት ዴሞክራሲያዊ መብታችን ስለሆነ ነው። በሕገ መንግስቱ አንቀፅ 30 መሰረት ማንኛውም...
የትግራይ አስተዳደር ፎረም ስብሰባ በእኔ ምልከታ /አስራት አብርሃም/
ቅዳሜ ዕለት በሀርመኒ ሆቴል የተካሄደው የትግራይ አስተዳደር ፎረም (#Tigray_Governance_Forum) በአኔ እይታ ሁሉም በትግራይ ዙሪያ ያሉ የፖለቲካ አመለካከቶች የተወከሉበትና የተስተናገዱበት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ ነው። በእውነቱ...
ዶ/ር ይናገር ደሴ የብሄራዊ ባንክ ገዥ በመሆን ተሾሙ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማትን ለውጥ(ሪፎርም) ለማድረግ እየተደረጉ ባሉ እንቅስቃሴዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ኃላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች እንዲተኩ መወሰኑን...
ጠ/ሚር አብይ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ እያነጋገረ ነው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ።የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚንስትሩ ለጥያቄ በጠራቸው መሰረት በቦታው ተገኝተው ከ2፡30...
ዴርቶጋዳ – ደራሲ፤ ይስማዕከ ወርቁ ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
አንባቢ ሆይ! ዴርቶጋዳን ጨምሮ አስራ ሶስት መፃህፍትን ያበረከተው ተዓምረኛውና ምጡቁ ወጣት ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ በደረሰበት አስከፊ አደጋ መናገር አይችልም። የሁለት ህፃናት አባት የሆነው የሥነ...
ከመቀሌው ዱለታ በስተጀርባ ያሉ እውነታዎች /ክንፉ አሰፋ/
የህወሃት መግለጫ በመስመሮች መካከል ሲነበብ በተቀማ ጩኸት ሊመሰል ይችላል።
ከመቀሌው ዱለታ በስተጀርባ የነበሩ እውነታዎችን ለመዳሰስ የፖለቲካ ሊቅ መሆንን አይጠይቅም። ህወሃቶች አብረው ወስነው ያስተላለፉትን ጉዳይ እንደመጋዣ አኝከው ሲያበቁ፤ ከብዙ ገጽ የክስ ቻርጅ ጋር ብቅ ብለዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩን ለማስጠቆር የሄዱበት ርቀት ግልጽ...
መደመር ‘ ‘ ደ ‘ ን ጠበቅ /ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ/
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ብዙ ንግግራቸው ላይ በአፅንኦት መደመር ' የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ :: ባጠቃላይ ሚኒስትሩ ንግግራቸው ሁሉ የሚያሰባስብ: የሚያፋቅር : አንድነትን የሚያስተጋባ: ተስፋ...
ኤፈርት አክሲዮኖችን ለህዝብ መሸጥ ሊጀምር መሆኑ ተገለፀ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ ህዝብ አንጡራ ሀብት ተዘርፎ የተቋቋመው ኤፈርት የተሰኘው የህወሓት ንብረት አክሲዮኖችን ለህዝብ መሸጥ ሊጀምር መሆኑ ዶክተር ደብረፂዮን አስታወቁ። በህግ የበላይነት፣ በሰብአዊ መብቶችና...
አቶ ገብረመድህን አርዓያ ስለ ባድመና የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አጀማመር እንዲሁም ታሪኩን ከመነሻው ጀምሮ ይናገራሉ!
የቀድሞ የህወሓት መስራችና የኢኮኖሚ ፋይናንስ ሃላፊ የነበሩት አቶ ገብረመድህን አርዓያ ስለ ባድመና የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አጀማመር እንዲሁም ታሪኩን ከመነሻው ጀምሮ ይናገራሉ!
________
ዛሬ በሃገራችን ኢትዮጵያ የህዝብ...
ግዮን ቁጥር 8 ሙሉ መስሄት – አዲስ አበባ
/ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/






























