Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“ጉራማይሌ ቋንቋ፣ ጉራማይሌ ማንነት” በዳዊት ሀይሌ

አንዳንድ የአገራችን ባለስልጣናት ለውጭ አገር ጋዜጠኞች ቃለ-መጠይቅ ሲሰጡ ባሳዩት ደካማ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ በማህበራዊ ሚዲያ አካባቢ ሲተቹ እንደነበር አስታውሳለሁ። ባለንበት የሉላዊነት (globalization) ዘመን ጥሩ...

አብይ ወደ ግብጽ እየሄዱ ነው- ሲመለሱ ሰልፍ አለ?! /በደረጀ ደስታ/

በሱዳን እሚገኙት የኢትዮጵያ አምባሳደር ግብጽ ሱዳንና ኢትዮጵያ ትልቁን የአባይ ግድብ በጋራ ይመርቃሉ ሲሉ ተናግረዋል። ምን ማለት ይሆን? ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ሳዑዲ አረብያን ጎብኝተዋል። የሳዑዲ ልዑኮችም...

የአንዱአለም አራጌ መልዕክት

ውድ ወገኖቼ ፦ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ ከውድ ሀገራችን ኢትዮጵያ (አዲስ አበባ) በያላችሁበት ይድረሳችሁ ! ፈጣሪያችን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንና ባለፈው ማክሰኞ June.5 .2018 በሰላም ሃገሬ ተመልሼ ከናፈኳቸውና...

የቀደሙትን ፓርቲዎች ያደናቀፉ እንቅፋቶች! /ጌታቸው ሺፈራው/

የትህነግ/ኢህአዴግ ዘመን ፖለቲካው ግራ የሚያጋባ ነው። ሕጋዊ ስርዓቱ የተስተካከለ ስላልሆነ ብቻ አይደለም። ያለው ሕግም ማስመሰያ ነው። በመሆኑም የታቀደ የፖለቲካ ትግል እንዳይኖር እንቅፋት ይፈጥራል። በዚህም...

ጉደኛው መሪያችን /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/

ዶ/ር አብይ አህመድን ምን እንላቸዋለን? ከአሁን በፊት መሪዎቻችንን ለመግለፅ የተጠቀምንባቸውን ቃላት ሁሉ የሚያልፉ ሆኑብኝ። ጉደኛ የሚለውን ቃል የመረጥኩት፥ ያልተለመደና ያልታየ ነገርን ስለሚገልፅ ነው። በሌሎች...

የአማራ ብሔር ፓርቲ መስራች ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (National Movement of Amhara – NAMA) የመስራች ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። ጉባኤው እስከ ነገ እንደሚዘልቅም ታውቋል።...

በመቀሌ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ የሜርኩሪ ማዕድን መያዙ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በመቀሌ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ 2038 የሚመዝን የሜርኩሪ ማዕድን  መያዙ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን  የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ኤፍሬም መኮንን እንደተናገሩት...

ከኦሮሚያ ክልል የአማራ ተፈናቃዮች ገዳይ እያነጋገረ ነው

"ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀለ የአማራ ተወላጅ የለም" የክልሉ ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በተለይም ዶክተር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በፓርቲያቸው ከተሾሙ ካለፉት ሁለት ወራት ወዲህ የአማራ...

ወልቃይትም የወልቃይት ነው፣ ራያም የራያዎች ነው! /አብርሃ በላይ/

(የኢትዮሚዲያ ድህረ ገፅ መስራችና ኤዲተር) - እኔ የምለው ኢትዮጵያውያንን በዘር ከፋፍሎ ማዳከም የጠላት (ህወሃት) ፖሊሲ ነው። ወያኔ ወልቃይትን ወደ ትግራይ ሲያካልል፣ የትግራይ ህዝብ ወልቃይትን ስጡኝኮ አላለም።...

የሰሞኑ ዜና /አምባሳደር ዕምሩ ዘለቀ/

ቁጥር ፪ ግንቦት ፪ሺ፲ ጠቅላይ ሚንብትሩ ከተሾመ እነሆ ሁለት ወር አለፈው፡ በዚህ ጊዜ ዉስጥ ጠ/ሚስትሩ ብዙ ተናግሯል ብዙ ቦታ ባገር ዉስጥ ውጪም እየተዘዋወረ ተናግሯል በተለይ...

Poems