Amharic Posts
Home Amharic Posts
ከጓድ መንግሥቱ ለዶ/ር ዐቢይ የተጻፈ ደብዳቤ… /መላኩ አላምረው/
"እኔ ምልህ ዐቢይ...
ከእኔ መውጣት ኋላ የታሰረን ሁሉ፤
ይቅር ይቅር እያለህ ትፈታለህ አሉ።
.
በሲአይኤ ሴራ፣ በተሰራብኝ ሸፍጥ፣ የተሰደድሁ እኔ፤
ላገሬ እንዳልበቃ፣ ሞት የፈረደብኝ፣ ሙትቻ ወያኔ...!
.
አሁን ባንተ ዘመን፣ አገሬ...
እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን በኪሱ ይዞ ሲዞር አገኘሁት!… /ቅንብር – በኆኅተብርሃን ጌጡ/
በአርባዎቹ የመባቻ ዓመታት ላይ የሚገኝ ጎልማሳ ነዉ። ሰዉ እንደ ኮረንቲ የሚፈራዉን ፖለቲካ የተቀላቀለዉ ገና በጧቱ ነዉ። የሙሽርነት ጊዜዉንም በዉል ሳያጣጥመዉ ነዉ፤ በቃሊቲ ሃኒሙን ያደረገዉ።...
የአንዳርጋቸው ጽጌ አፈታት… /መሳይ መኮንን/
የአንዳርጋቸው ጽጌ አፈታት ለዶ/ር አብይ አስተዳደር ያለኝን እይታ ቀይሮታል። በፊትም የለውጥ ሃይል ቤተመንግስት እንደገባ የሚሰማኝ ስሜት ላይ ተጨማሪ እምነት እንዳሳድር አድርጎኛል። ዶ/ር አብይ በየዕለቱ...
የመለስ ነገር! (አብይን ከማውገዝ በፊት!) /ጌታቸው ሽፈራው/
ከባድመ ጦርነት የተረፈ አንድ ወታደር ጦሩ ኤርትራ ከገባ በኋላ ከመለስ ዜናዊ በተላለፈ ቀጭን ትዕዛዝ ሲመለስ የነበረው ሁኔታ ሲነግረኝ ይዘገንናል። ጦሩ ኤርትራ ሲገባ ምቹ ቦታ...
አንባገነናዊነትን እያስታመሙ መቅበርም ይቻላል!
/ያሬድ ኃይለማርያም/
የአንባገነናዊ ሥርዓት ሞት ሁለት መልክ ያለው ነው። አንደኛው ከሱ የፈረጠመ ጡንቻ ባለው ወይም በሕዝባዊ አመጽ ድባቅ ተመቶ በሱ መቃብር ሌላ ጉልበተኛ ወይም ሕዝባዊ...
እንደመር እያሉ ግዛት መቀነስ /ቴዎድሮስ ጸጋዬ/
ዛሬም አገር ተክዳለች፡፡ ኢትዮጵያችን የበደለችው ምንድነው?
ይኸውና በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ፣ መሬታችንን ለወረረው፣ በጠብ አጫሪነቱ ሳብያ ለብዙ ሺህ ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፍ፣ አካል መጉደልና መፈናቀል ምክንያት ለሆነው...
ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ። ዛሬ በታላቁ ቤተ-መንግስት በተካሄደው ስነ-ስርዓት ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጄኔራል ሰዓረ መኮንንን የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ...
አቶ ጌታቸው አሰፋ ከስልጣን ተነሱ
አቶ አባ ዲላ ገመዳና አቶ ግርማ ብሩ በጡረታ ተሰናብተዋል
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ ከስልጣን ዛሬ ተነሱ። በምትካቸውም...
ማስታዋሻ ቁጥር 8፡ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፡ እባክዎትን፣ እባክዎትን በዩናይትድ ስቴትስ የእኛ እንግዳ...
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም - በነጻነት ለሀገሬ
(የግልጽ ደብዳቤ ቅጅ)
ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ
C/o የኢትዮጵያ ኤምባሲ
ውድ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ፡
ሠላም ለእርስዎ ይሁን!
ቀደም ሲል ተይዞ በነበረው ፕሮግራም መሰረት በሀምሌ መጀመሪያ አካባቢ ዩናይትድ...
ጊዜ እንሰጣቸዋለን እንጂ ፋታ አንሰጣቸውም” ልጅ ተክሌ
"በቃል ብቻ የዳነ ህዝብ የለም፤ ማመን የለብንም መጠበቅ፣ መከታተል የሚተች ካለ መተቸት የምናግዝበትን ማገዝ ..." ተክለሚካኤል አበበ































