Sunday, May 3, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

7ኛው ንጉስ ሆይ… 4ኛውን መንግስት ይፍቱልን! /ዳዊት ከበደ ወየሳ/

ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ከስልጣን የወረዱት በ1967 ዓ.ም. ነው። በዚያኑ አመት የክረምት ወራት በእስር ላይ ሳሉ የሞት ጽዋን ተጎነጩ። ህዝቡም በሹክሹክታ ዜና እረፍታቸውን ከማውራት ውጪ፤ ስለሞትና...

የኢትዮ-ኤርትራ የአልጀርሱ ስምምነት ምን ይላል?

  እ.ኤ.አ በ2000 የተፈረመው የኢትዮ-ኤርትራ የአልጀርሱ ስምምነት ይህን ይመስላል፦ Here is the Ethio Eritrean Algiers Agreement! Agreement Between the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia...

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (MeTEC) ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ።የምክር ቤቱ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ...

ሊያነቡት የሚገባ ግዮን መጽሔት ልዩ እትም

/ሙሉውን መጽሔት ለማንበብ ይህንን ይጫኑ/

የአልጀርሱ ስምምነት ህወሀትን ዋጋ ማስከፈሉ እንደማይቀር ሲነገር ነበር /መሳይ መኮንን/

ሁለቱ የዛሬ ውሳኔዎች የራሳቸው ጥቅምና ጉዳት እንዳላቸው አያጠራጥርም። በየትኛውም መለኪያ ግን የህወሀት አጥር እየፈራረሰ መሆኑን ያመላከቱ ውሳኔዎች ናቸው ማለት ይቻላል። አብዮታዊ ዲሞክራሲን በመቃብሬ ላይ...

“የተናገርኩት ከአውድ ውጪ ተወስዶብኛል!..” አቶ በቀለ ገርባ

በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ ፤ ከሰሞኑ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር ያደረጉት ቃለ- ምልልስ እሰጥ አገባ ቀስቅሷል፡፡  በኦሮምኛ ከተደረገው ቃለ-ምልልስ...

በማንነት ማፈናቀልን እንዴት መቀነስ ይቻላል? /በፈቃዱ ዘ.ኃይሉ/

(የግል ጥቆማ) በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ‘የማንነት’ እና ‘የብሔር’ ፖለቲካ ወይም ጥያቄ ተምታተዋል። ብዙ ግዜ ሁሉም ነገር ‘የብሔር ጥያቄ’ ነው፤ መልሱም የሚገኘው ‘በብሔርተኝነት’ ነው የሚባለው ጉዳይ...

ለ24 ዓመት በትግራይ የታሰሩት የኦርቶዶክ ተ. ሊቅ እንዲፈቱ አቡነ ኤልሳዕ ለፓትርያርኩ ደብዳቤ ጻፉ

"በጣም የሚገርምና ሚያሳዝን ነገር ነው!" "ለእኔ ማንም ይሄን ጉዳይ ነግሮኝ አያውቅም!" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የሊቁ እንደስራቸው አግማሴ ጉዳይ በሚመለከት ብፁዕ አቡነ ኤልሳ ለፓትርያርኩ በጻፉት ደብዳቤ መሠረት...

በህወሃት ውትወታ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ነገ ስብሰባ ሊቀመጥ መሆኑን አስታወቀ

ዶክተር አብይ  የኢህአዴግ ሊቀ-መንበር ሆነው ከተሾሙ ወዲህ  የድርጅቱ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ነገ እንደሚሰበሰብ ተገለጸ። 36 አባላት ያሉት የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ  ነገ ግንቦት...

Poems