Saturday, May 2, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

“በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም” አቶ ሌንጮ ለታ

ህወሓት/ኢህአዴግ በ1983 ዓ.ም ሚኒሊክ ቤተ መንግስት ሲገባ አቶ ሌንጮ ለታ በፀሀፊነት ይመሩት የነበረው “የኦሮሞ ነፃነት ግንባር” በአጋርነት አብሮ መግባቱ ይታወቃል። ኦነግ በወቅቱ ይደረጉ በነበሩ የፖለቲካ...

ለኢሳት ቴሌቪዥን ምህረት መደረጉን በአሜሪካን ሀገር የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ተቃወሙ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በአሜሪካን ሀገር የሚገኝ “የትግራይ ተወላጆች ማህበር” የተሰኘ አንድ ቡድን በኢሳት ቴሌቪዥን ላይ ተመስርቶ የነበረው የ“ሽብርተኝነት” ክስ መነሳቱ እንዳሳዘነው በመግለጽ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ...

የተቃውሞው ጎራ ለምን ደነገጠ? (What to do next?) /በፈቃዱ ዘ ኃይሉ/

ኦሕዴድ እና ብአዴን በሕወሓት የበላይነት ይመራ የነበረውን የኢሕአዴግ ፖለቲካ ከውስጥ መነቅነቅ ሲጀምሩ ተቃዋሚዎች ተደስተው ነበር። ኦሕዴድ በክልሉ አንፃራዊ የተቃውሞ-ነጻነት ሲፈቅድም እንዲሁ ተደስተዋል። ነገር ግን...

የአውሮፓ ህብረት በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ መፈታት የተሰማውን ደስታ ገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ህብረቱ ትናንት ባወጣው መግለጫ እንደጠቆመው፤ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ፀሀፊ  አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከእስር መፈታቱ እንዳስደሰተው አስታውቋል። ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት)፣...

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር መወያየታቸው ተገለፀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር መወያየታቸው ተገለፀ። ትናንት ከእስር የተለቀቁት የአርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከጠቅላይ ሚኒስትር...

“ሰው እዬሳቀ እንደሚሞት አሳያችኋለሁ“ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ለደህንነት ሰዎች

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ  ከእስር ቤት ተፈተው ቤተሰቦቻቸውና አድናቂዎቻቸው ጋር ተገናኝተዋል። በቦሌ ክ/ከተማ ኦሎፒያ አካባቢ በሚገኘው በአባታቸው ቤት በርካታ አድናቂዎቻቸው ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። አቶ...

የዶክተር ብርሀኑ ነጋ፣ የኢሳት፣ የኦ.ኤም.ኤን እና የጃዋር መሐመድ ክስ መቋረጡ ተነገረ

“~በአርበኞች ግንቦት 7 የተከሰሱ በርካታ ተከሳሾች ክስ አልተቋረጠም ~በማዕከላዊ ከፍተኛ በደል የደረሰባቸው አስቻለው ደሴ፣ ዮናስ ጋሻው፣ ጌታ አስራደ እና ሌሎች የአማራ ተወላጆች ክስ አልተቋረጠም /በጌተቸው ሺፈራው/  የፌደራል...

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክተው ያደረጉት ንግግር

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ የግንቦት 20 ክብረበዓልን አስመልክተው  ካደረጉት ንግግር በዘሪሁን ገመቹ ተቀጭቦ የተተረጎመ፦   “ከአሁን ወዲህ ተገቢውን የህዝብ ድምጽ ሳያገኙ እዚህ ወንበር ላይ መቀመጥ...

ዶ/ር አብይ ለምን አዜብን ሾመ? /ጌታቸው ሺፈራው/

ትህነግ/ህወሓት ባለፈው 27 አመት ያሳየን "ብቃት" ችግር ያለባቸውን፣ ሕዝብም ሌሎች የፖለቲካ ኃይሎች "አክ እንትፍ" ያሏቸውን እሱ ጋር በማስጠጋት ደካሞችን መጠቀሙ ነው። ለዚህ በምሳሌነት መቀሌ...

የስፖርት ፌዴሬሽኑ የስብሰባ ውሎ እና የነገው ቀጠሮ! /ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደዘገበው/

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በዶ/ር አብይ አህመድ የቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ 5 ሰአት የፈጀ ውይይት አድርጎ ነበር። በዚህ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ከተለያዩ የአሜሪካ ክፍለ...

Poems