Saturday, May 2, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የጠ/ሚ አቢይ ተግዳሮት ከመጋረጃው ጀርባና ከመጋርጃው ፊት ለፊት /አዜብ ጌታቸው/

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ወንበር ከያዙ 50 ቀናት አለፉ። የጫጉላ ሽርሽሩ ግማሽ ላይ ደርሰዋል ማለት ነው። በትረ ሥልጣኑን በጨበጡ ዕለት ያደረጉት ንግግር አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ አስደስቷል።...

ለኢትዮጵያውያን የስፓርት ፌደሬሽን በሰሜን አሜሪካ የቦርድ አባላት /ተክለሚካኤል አበበ/

ጉዳዩ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አሕመድ አሊን በዳላስ 2018 ዝግጅት ላይ መጋበዝን ይመለከታል። ፌዴሬሽኑ ለ35 ዓመታት ኢትዮጵያውያንን በሰሜን አሜርካ በማቀራረብና የሀገራዊ አንድነትን መንፈስ በስፓርትና በባህል ፌስቲቫል...

አሁኑኑ ሊያነቡት የሚገባ-ዶላሩና አጭሩ ዲፕሎማት! /ስዩም ተሾመ/

እንዲህ ሆነ! በምስራቅ አፍሪካ ጉዳይ ጥልቅ ግንዛቤ እንዳለው የሚነገርለት ቁመተ አጭሩ አሜሪካዊ ዲፕሎማት ያማማቶ አዲስ አበባ መጣ፡፡ የያማማቶ ዋና ትኩረት በደቡብ ሱዳን መሪዎች ላይ ስለሚጣለው...

ጥቂት ስለአቶ ጽጌ፣ የአንዳርቸው አባት! /በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ-ከአዲስ አበባ //

የአንዳርጋቸውን አባት (ጽጌ ወ/ማርያም)፣ በአካል የማውቃቸው ከእነብርጋድየር ጀነራል ተፈራ ማሞ ጋር አብረው ታስረው ክስ በተመሰረተባቸው ወቅት ልደታ ፍርድ ቤት ለክስ ሂደቱ ሲመላለሱ ነው -...

ጠበቆች ያልተፈቱ የፖለቲካ እስረኞችን ስም ዝርዝር እያሰባሰቡ ነው

«የትብብር ጥያቄ ለፖለቲካ እስረኞች ቤተሰቦች እና ወዳጆች፣» /ያልተፈቱትን ስለማስፈታት/ «መንግሥት የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት ከወሰነ 3 ወራት ገደማ ሆኖታል። ብዙዎች ቢፈቱም አሁንም ብዙዎች በእስር ላይ ይገኛሉ። በመሆኑም፣...

ሰበር ዜና – አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ለመፍታት የምህረት ደብዳቤ ለፕሬዚዳንቱ መላኩ ታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ለመፍታት የምህረት ደብዳቤ ለፕሬዚዳንቱ ሙላቱ ተሾመ መላኩ  ታወቀ። ከየመን ታፍነው ባለፍት አራት አመታት በኢትዮጵያ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ያለፉት አቶ አንዳርጋቸው...

የፍቺ ተስፋዎችና አስጨናቂ ስጋቶች!/ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ/

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ ፖለቲካዊ አቋሞች በእስር ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በመፈታት ላይ ይገኛሉ። ሁነቱ እንደሚቀጥልም እየተገለፀ ይገኛል። በተስፋ እየጠበቅን ነው። በእርግጥ የሚያስጨንቅ ስጋትም አለን። ለዚህ...

አምባሳደር መቀየር ብቻ ሳይሆን አሰራራቸውን እንዲቀይሩ ይደረግ /በግሩም ተ/ሀይማኖት/

በአረብ ሀገራት ያሉት ኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እየአንዳንዳቸው ዜጎቻችውን የጎዱ ናቸው። ዜጎቻቸውን የሸጡ ናቸው። ሁሉም ከዜጋው እንባ አለባቸው። በተለይ ከአምባሳደሮቹ የባሰ ዲፕሎማት ተብለው የሚሄዱ ሰራተኞች ዜጋቸውን...

ጠ/ሚ አብይና የእስካሁን ጉዟቸው /በቀለ ደገፋ/

ዶ/ር  አብይ  የጠቅላይ  ሚኒስትርነት  ስራቸውን  ከጀመሩ  ሰባት  ያህል  ሳምንታት  ተቆጥረዋል።  ወደ ስልጣን የመጡበት መንገድ ከተለመደው እጅግ የተለየ መሆኑ እንኳን ለወገን ለባዳም  ግልፅ  ነው።  ወያኔ...

Poems