Saturday, May 2, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን በማሰሯ የእንግሊዝ መንግስት 11 ቢሊዮን ዶላር መከልከሉን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ...

በብሄራዊ ቤተመንግስት ለትግራይ ክልል ተወላጅ አርቲስቶች፣ ባለ ሀብቶች፣ ታዋቂ ሰዎች ፖለቲከኞችና ሌሎች ተጋባዦችን  ትናንት ምሽት ከ12 ሰዓት ጀምሮ ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የእራት  ግብዣና ነጻ...

ማስታዋሻ ቁጥር 6፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለእምነት አባቶች የሰጡት እምነትን በስራ ትምህርት!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም  ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን (ኢኦተቤ) ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመገናኘት በስደት ከሚኖረው ከዲያስፖራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...

ሊያነቡት የሚገባ – መንግሥቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ

ኮ/ል መንግሥቱ ደርግን ኮትኩተው አሳድገውት ይሆናል። ነገር ግን አልወለዱትም። የደርግ እናትም አባትም ኮ/ል አጥናፉ ናቸው። ኾኖም ደርግ ፈጣሪውን መልሶ ለመብላት የወሰደበት ጊዜ ከ5 ዓመት...

እነ አቶ ሌንጮ እየመጡ ነው፤ ግን… /ጋዜጠኛ ውብሸት ታየ/

ቀጥሎ ያለውን ዘገባ ያገኘሁት ከቃሊቲ ፕሬስ ድረ ገፅ ነው። ጉዞ ወደ ፊንፊኔ.. አቶ ሌንጮ ለታ(የኦነግ መስራችና ፀሀፊ)የነበሩ ዶ/ር ዲማ ናጎ(የኦነግ ሊቀመንበር)የነበሩ ዶ/ር በያን አሶባ(የኦነግ ቃል አቀባይ)የነበሩ ዶ/ር ሀሰን ሁሴን(የኦነግ...

የነውረኛው ብአዴን ጉድ! /አቻምየለህ ታምሩ/

ከታች የታተመው ገጽ ነውረኛው ብአዴን በ1986 ዓ.ም. ባሳተመው ድርጅታዊ ፕሮግራም ገጽ ሁለት ላይ ይገኛል። የሕወሓቱ ነውረኛ ድርጅት ብአዴን በፕሮግራሙ መግቢያ ላይ ፋሽስት ወያኔ «የአማራ...

ዶ/ር መረራ ጉዲና አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ጠየቁ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ) ሊቀ-መንበር ዶክተር መረራ ጉዲና አንቀፅ 39 እንዲሻሻል ጠየቁ። የህገ-መንግስቱ አንቀፅ 39  “የብሔር ብሔረሰቦች መብት እስከ መገንጠል” የሚለው  በህዝብ መካከል ላለመግባባት...

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ግዕዝ ቋንቋን ማስተማር መጀመሩን አስታወቀ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ግዕዝ ቋንቋን ማስተማር መጀመሩን አስታወቀ። በሀገሪቱ ታሪክ የግዕዝ ቋንቋ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርሲቲያን አልፎ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ...

ነፃ ያልወጣች ሠንደቅ /መስፍን ማሞ ተሰማ/

አዎ፤ አውሮፓዊው ቅኝ ገዢ ጣሊያን አድዋ ላይ ድል ሆኗል በ1888 ዓ/ም። በኢትዮጵያና ኢትዮጵያን በሚወክለው ቀስተ ደመናዊ ሠንደቅ ዓላማዋ ላይ ግን ከትውልድ የዘለለ ቂም ቋጥሮ...

ሰው መሆን… /በፈቃዱ ዘ.ኃይሉ/

የሰው ልጆች ሰው ለመሆን ማለቂያ የሌለው አብዮታዊ ጉዞ ውስጥ ናቸው፡፡ እንደመታደል ሆኖ፣ የሰው ልጆች የላቀ እና እየላቀ የመጣ አእምሮ ባለቤት በመሆናቸው ምድርን እንደግል ንብረታቸው፣...

የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ የሚከተለውን መግለጫ ሰጡ

የአማራ ተወላጆች ከምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ በህገ-ወጥ መንገድ መፈናቀላቸውን መግለጻቸው የሚታወስ ነው። የኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ጉዳዮች ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ የሚከተለውን መግለጫ በፌስ...

Poems