Saturday, May 2, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሰማያዊ ፓርቲና የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት ስለደረሰባቸው ስቃይ ገለጹ

የሰማያዊ ፓርቲና የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ አግባው ሰጠኝ በእስር ቤት ስለደረሰባቸው ስቃይና ተያያዥ ጉዳዮችን በማንሳት ከአዲስ አድማስ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ተከታተሉት። ---------- ከሦስት ዓመት ከስድስት ወር...

በደቡብ ክልል የብቃት ማረጋገጫ ከወሰዱ 43 ሺህ መምህራን 41 ሺህ የሚሆኑት ማለፍ አልቻሉም

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በደቡብ ክልል የብቃት ማረጋገጫ ከወሰዱ 43 ሺህ መምህራን መካከል 41 ሺህ የሚሆኑት ፈተናውን ማለፍ አለመቻላቸውን ደቡብ ቴሌቪዥን ዘገበ። በክልሉ በማስተማር ሙያ ከተሰማሩት  160...

የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዛሬ ረፋድ አካባቢ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ከተማሪዎች ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል። የሰልፉ ዋና ምንክንያትም የአካባቢው ማህበረሰብ...

የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን በስልክ ማነጋገራቸው ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን ትናንት በስልክ ማነጋገራቸውን የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ገለጸ። አዲሱ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ...

ከኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ከቀያቸው እየተፈናቀሉ መሆኑን ገለጹ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ከኦሮሚያ ክልል የአማራ ተወላጆች ከቀያቸው እየተፈናቀሉ መሆኑን ገለጹ። በምዕራብ ሸዋ ዞን ዳኖ ወረዳ(አምቦ አካባቢ) የአማራ ተወላጆች መሬትን ጨምሮ ሀብት ንብረታቸው እየተዘረፈ አካባቢውን...

እናት ሐሊማና ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶር አቢይ ወግ ! /ነቢዩ ሲራክ ከሳዑዲ አረቢያ/

 * ለፈጣሪ አምላክ ምስጋና ይድረሰው!   ብርቱ ናት የምላችላሁ እናት ሐሊማ ለገንዘብ ሰብዕናዋን ሽጣ ለልጇ ፍትህ መከበር ስለ እውነት ቃል እምነቷን ሳታዛንፍ 13 አመት በመከራና...

በሳዑዲ አረቢያ ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከነገ ጀምሮ እንደሚለቀቁ ተገለጸ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሳዑዲ አረቢያ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ በዚያው ታስረው የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከነገ ጀምሮ እንደሚለቀቁ ተገለጸ። ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የኢትዮጵያዊያን እስረኞች እንዲፈቱ...

ታሪክ የወረሰ ትውልድ፣ ያልተወለዱ ህልሞችና የማዋለጃው መንገድ /አንዷለም አራጌ/

የዛሬ 150 ዓመት በሕይወት ብንኖር ኑሮ ብዙዎቻችን ምንአልባት ሁላችንም በዘመኑ ከኖሩት አባቶቻችን ጋር በአንድ የአስተሳሰብና የኑሮ ዘይቤ ምህዋር ላይ እንደምንተም እገምታለሁ፡፡  የነበረውን የህይወት...

ግዮን ሙሉ መጽሔት ቁጥር 6

/ሙሉውን መጽሔት ይህንን በመጫን ያንብቡ/  

ያልተፈቱ የፖለቲካ እስረኞች ተቃውሞ ቀጥሏል … /ማህሌት ፋንታሁን-ከአዲስ አበባ/

ዛሬ ግንቦት 9/2010 ከቂሊንጦ ከሚመጡበት መኪና ወርደው ችሎት እስኪገቡ የሚቆዩበት ቤት (አንበሳ ቤት) ድረስ "እኛ አሸባሪዎች አይደለንም!" እና ተመሳሳይ መፈክሮችን በጋራ እያሰሙ ነው የሄዱት። 4ኛ...

Poems