Amharic Posts
Home Amharic Posts
የዳንጎቴ ስሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅን ጨምሮ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ አስኪያጅና አብረዋቸው የነበሩ ሁለት ኢትዮጵያዊያን የፋብሪካው ሰራተኞች ማንነታቸው ባልታወቁ የታጠቁ ሰዎች በተፈፀመባቸው ጥቃት ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
የዳንጎቴ ሲሚንቶ ዋና...
የኦሕዴድና የብአዴን ልዩነት /አቻምየለህ ታምሩ/
ኦሕዴድ ለተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች ጊዜያዊ መጠለያ ከመስራት ጀምሮ የተፈናቃዮችን ደህንነት በተቻለ መጠን ለመጠበቅ ሲሞክር፤ ነውረኛው ብአዴን ግን ለተፈናቃይ አማሮች ጊዜያዊ መጠለያ መስራት ይቅርና...
ኢትዮጵያውያን የእግር ኳስ ደጋፊዎች ያለ ቪዛ ወደ ሞስኮ እንዲያመሩ ተፈቀደላቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ሩሲያ በምታዘጋጀው 21ኛው የአለም ዋንጫ ላይ ለመታደም ወደዚያው ለሚያመሩ ኢትዮጵያዊያን የእግር ኳስ ደጋፊዎች ቪዛ እንደማትጠይቅ አስታወቀች።
ዓለም በጉጉት የሚጠብቀውና 32 ሀገራት የሚሳተፉበት...
ዝክረ ግንቦት ሰባት /አቤል ዋበላ – አዲስ አበባዞን9/
ኢትዮጵያ ግንቦት ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባትን እንድታይ ላደረጉ በሙሉ ክብር ይገባል፡፡ መለስ ዜናዊ እና ጓዶቻቸውም ቅደመ ምርጫ በነበራቸው ሱታፌ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡
አመሻሹ ላይ...
በውጭ ባንኮች አካውንት ያላቸው ባለስልጣናት ላይ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ጠ/ሚትር ዶ/ር አብይ...
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ዛሬ ረፋዱን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ለተሰበሰቡ የተለያዩ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በስራዎቻቸውና አሰራር ዙሪያ ገለጻና ማሳሰቢያ...
ዝም እላለሁ /በግሩም ተ/ሀይማኖት/
በምላስ ጦር ሲወጉኝ ቁስሌን ችዬ
መሸሽ መርጨ ነገርን ችላ ብዬ
ያውሩ ብዬ ተውኳቸው ምንም ላያመጡ
ኩስ ሲቀቡ ስሜን እኔነቴን ላይለውጡ
ዝም.......አሁንም ዝም.....
ባይነቅዝም አይጎዳም
ዝምታ ውስጥ ቃላት አለ
ማንበብ መተርጎም ለቻለ
ባይገባቸው...
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲፈቱ ውሳኔ ላይ ተደርሷል ተባለ
ዋዜማ ራዲዮ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከእስር እንዲፈቱ መወሰኑን አስታውቋል።በሙሉ ዘገባው ቀጥሎ ቀርቧል።
______
“ላለፉት አራት አመታት በእስርና እንግልት ላይ የነበረውን የአርበኞች ግንቦት ስባት...































