Amharic Posts
Home Amharic Posts
በኢትዮጵያ የባንክና ቴሌኮም የንግድ ዘርፍ አሁንም የመንግስት ብቻ ሆኖ እንደሚቀጥል ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅልሎ (በሞኖፖል) የያዘውን የባንክና ቴሌኮም የንግድ ዘርፍ አሁንም ወደ ግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ለማሻገር ዝግጁ አለመሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዛሬ ገለጹ።
በፖላንድ...
ካናዳ ውስጥ በተፈፀመ የተሽከርካሪ ጥቃት 10 ሰዎች ተገደሉ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- ካናዳ ውስጥ በተፈፀመ የተሽከርካሪ ጥቃት 10 ሰዎች ተገደሉ። በቶሮንቶ ከተማ አንድ ግለሰብ በእግረኞች መንገድ ላይ በመግባት በመኪና በፈፀመው ጥቃት 10 ሰዎች...
ባህር ዳር በጫት ምርት ላይ ቀረጥ ልትጥል ነው ተባለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የባህር ዳር ከተማ አስተዳድር ገቢዎች ጽ/ቤት ዛሬ እንዳስታወቀው ከነገ ሚያዚያ 17/2010ዓ.ም ጀምሮ በጫት ምርት ላይ ቀረጥ እንደሚጥል አስታውቋል።
የከተማው የገቢዎች ጽ/ቤት ጨምሮ...
አኖሌማ አይፈርስም ! በፍጹም !!! /መላኩ አላምረው/
አኖሌ ካልፈረሰ እያልህ ሀገር ይያዝልኝ የምትለው አማራ ግን ምን ነክቶህ ነው? ተው እረፍ ትጣላኛለህ!!! አከልገባህም እንዴ? አኖሌ እኮ የአንተ ሐውልት ነው።
ታሪክህ የማይመሰክረውን ባሕርይህ የማይፈቅደውን…...
ጠቅላይ ሚኒስትሩና የኢትዮጵያ ፖሊቲካ /መስፍን ወልደ ማርያም/
ሚያዝያ 2010
ዶር. ዓቢይና አቶ ለማ መገርሳ በኢትዮጵያ መድረክ ላይ መታየት ሲጀምሩ ኢትዮጵያ የተአምር አገር መሆንዋን አስታወስሁና እግዚአብሔር ፊቱን ወደኢትዮጵያ መመለሱን ተረዳሁ፤ ከዚያም በላይ ያለፈው...
የዶ/ር አብይ አህመድ አዋላጅነት ጉዳይ /ዶ/ር ዘላለም እሸቴ/
ቃሉ የሕዝብ ነው። ቃሉንም በተግባር የሚተረጉመው ሕዝብ ነው። የወንዝ ውሃ ሽቅብ እንደማይፈስ ሁሉ፥ ይህም ቃል ወደ ተግባር ሳይቀየር ይቀለበሳል ብሎ መጠበቅ ተገቢ አይደለም። ይልቁንስ...
/እንዲያነቡት እንመክራለን/ የቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎና የዛሬ የፍርድ ቤት ውሎ
/ጦማሪት ማህሌት ፋንታሁን/
የቂሊንጦ ቃጠሎን አቀነባብራችኋል፤ ለጠፋው ንብረት እና የሰው ህይወትም ተጠያቂ ናችሁ ተብለው የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው 38ቱ እስረኞች በምርመራ ወቅት የደረሰባቸውን የሰብአዊ መብት ጥሰት...
ዶ/ር ዓቢይ፥ የጫጉላው ጊዜ ይበቃል-ወደ ተግባር ይሸጋገሩ
/አቢቹ ነጋ/
ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል። ለውጥ በደም ሳይሆን በሰላም ቢሆንለት ይመርጣል። የሰላሙ መንገድ ካልሰራ ህይወቱን መስዋእት አድርጎ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ከማብሰር ወደ ኋላ አይልም። ባለፉት ሁለት...
የኤ.ኤን.ሲ. እንክርዳድ ትውልድ /ታሪኩ ደሳለኝ (ሚኪ)/
በአዲስ አበባ "ኮሪያ ሠፈር " ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተወልዶ የጀግኖች አርበኞችን ታሪክ እየሰማ ያደገው ገዛህኝ (ነብሩ) የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በህብረት ፍሬ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን...






























