Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተፈፅመዋል አለ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት እ.ኤ.አ 2017 በኢትዮጵያ የዘፈቀደ ግድያና ስቅየትን ጨምሮ በርካታ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን ዛሬ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ፡፡...
ጎንደር አብይን እንዴት ተቀበለችው? /ጌታቸው ሺፈራው/
ጠዋት 1:30 አካባቢ በመኪና እየዞሩ እየለፈፉ ነው። ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንዲቀበል። ሆኖም ሰሞኑን ለመቀበል የሚገቡት ሰዎች ተለይተው እንደታወቁ፣ ወረቀትም እንደደረሳቸው ሕዝቡ ሰምቷል። ካድሬ ነው...
የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ፖስፖርት የነጠቁ የደህንነት አባላት ከስራ መታዳቸው ተገለጸ
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ፖስፖርት የነጠቁ የደህንነት አባላት ከስራ መታዳቸው ተገለጸ። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ትናንት ሌሊት ወደ ውጭ ሀገር ጉዞ ለማድረግ ቦሌ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በጎንደር ያደረጉት ሙሉ ንግግር
የአብሮነትና የዘመናዊነት ተምሳሌት፤ የመካከለኛው ዘመን ስልጣኔ መሰረት እና የህዝባችን የከፍታ መሰላል፤ የባህል እና ውብ እሴቶቻቸችን ማህተም፤ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ጌጥ እና የትጉሀን ልጆች እናት፣ የኢትዮጵያችን...
እስክንድር ነጋ /ክንፉ አሰፋ/
ክንፉ አሰፋ — አምነስቲ ኢንተርናሽናል 50ኛ ዓመቱን ሲያከብር ለክብር እንግድነትበሆላንድ የጠራው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ ሊወጣ ሲል በህወሃት ታግቷል።
ከሌሊቱ 8 ሰዓት...
አቶ አንዷለም አራጌ የመኪና ሽልማት ተበረከተላቸው
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የቀድሞው የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበሩት አቶ አንዷለም አራጌ የመኪና ሽልማት ተበረከተላቸው።
በግፍ የእድሜ ልክ ፍርደኛ የነበሩት አቶ አንዷለም አራጌ ከሰባት ዓመታት...
“የዲሞክራሲ ጥማት የማይቀለበስበት ደረጃ ላይ መድረሱን ተመልክቻለሁ” እስክንድር ነጋ
ከስድስት ዓመት ተኩል የእስር ቆይታ በኋላ ባለፈው የካቲት የተፈታው ጋዜጠኛ እና የዲሞክራሲ አቀንቃኝ እስክንድር ነጋ፤ ቀጣዮቹን ሳምንታት በበርካታ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በመዘዋወርና በልዩ ልዩ የማህበረሰብ...
የጠ/ሚትር አብይ አህመድ ሙሉ ካቢኔ አባላት ዝርዝር ታወቀ
የቀድሞው ጄኔራል አባዱላ ገመዳ የጠቅላይ ሚንስትሩ የብሄራዊ ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ሆነው ተሹመዋል።
/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
አጭር ቆይታ ከዶ/ር አዲስአለም ባሌማ ጋር /ሲሳይ መንግስቴ/
አላማጣ ከተማ ውስጥ የተገነባውን ራያ ግራንድ ሪዞርት ሆቴል ለማስመረቅ ባለፈው ሳምንት ወደ ራያ ጎራ ብየ ነበር፡፡ ቅዳሜ ሚያዚያ 6/2010 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ላይ የሪዞርት...































