Thursday, April 30, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ድምፃዊ ታምራት ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- አርቲስት ታምራት ደስታ በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተገለጸ። ታምራት ዛሬ ጠዋት ድንገተኛ ህመም ተሰምቶት ወደ ህክምና ቦታ ለመሄድ መኪና እያሽከረከረ በመጓዝ ላይ...

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ

ዶክተር ነገሪ ሌንጮን የክልሉ የኮሚኒኬሽን ጉዳዎች ቢሮ ሀላፊ አድርጓል። /ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ካቢኔዎቹን በአዲስ መልክ አዋቀረ። የክልሉ መንግስት የካቢኔ ሽግሽግ በማድረጉንና አዳዲስ...

ስጋት ያንዣበበት የራያ ማንነት ጉዳይ /ዮናታን ተስፋየ/

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ የወልቃይትን የማንነት ጥያቄ አውቀው ይሁን ስተው የልማት ጥያቄ ነው ማለታቸው ጋብ ብሎ የቆየው የማንነት ጥያቄና እንቅስቃሴ በተለየ መልክ እንዲቀጥል ምክንያት...

በሞያሌ ከተማ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ በሰው ይህወት ላይ ጉዳት አደረሰ

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- በሞያሌ ከተማ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ በሰው ይህወት ላይ ጉዳት አደረሰ። በሞያሌ መናሐሪያ አከባቢ ዛሬ እኩለ ቀን ላይ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ ሦስት...

“ጠ/ሚትሩ እና አፈጉባኤው ከአንድ ፓርቲ መሆን አለበት ብዬ አላምንም” አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ

አፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ለቢቢሲ አማርኛ የሰጡት ቃለ መጠይቅ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ ባልተጠበቀ ሁኔታ የሥራ መልቀቂያቸውን ለኢህአዴግ ሥራ...

”ቢቢሲ ሃርድ ቶክ” ቆይታ ህወሓት እና “የብሄራዊ ጥቅም” /ነአምን ዘለቀ/

በቅድሚያ ምስጋና፦ ባለፈው ሳምንት በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ ከሆነው የቢቢሲ ሃርድ ቶክ/BBC Hardtalk ጋር ቆይታ ማድረጌ ይታወቃል። የፕሮግራሙ ይዘት ጠንከር ያሉ ሙግቶችን ተሞርኩዞ ምላሽ የሚሰጥበት...

አስራት አብርሃም፤ የባድሜው ጠበቃ ባቡር ቆሞ አይጠብቅምና ንቃ! /አቢቹ ነጋ/

አቶ አስራት አብርሃም ከኤርትራ ጋር ያለውን ችግር እንዴት መፍታት ይቻላል በሚል የሚአውቀውን ሃሳብ አጋርቶናል። ሃሳብ ማቅረቡ የሚደገፍ ሲሆን እንደ መፍትሔ ያቀረብው ግን በከሸፈ መንገድ...

ዶ/ር አብይን ለቀቅ፣ ወገብን ጠበቅ /ያሬድ ሀይለማርያም/

ሚያዝያ 15፣ 2018 እ.አ.አ የጠ/ሚ ሹመታቸውን ከያዙ ወር እንኳ ያልሞላቸው ዶ/ር አብይ አስገራሚ የሆነ ሕዝባዊ ድጋፍ ባገኙ ማግስት በተደጋጋሚ፤ በተለይም በመቀሌ ባደርጉት ንግግር ተቃውሞን እያስተናገዱ...

በወልዲያ እግር ኳስ ቡድን ላይ ከፍተኛ ቅጣት ተጣለበት

/ኢትዮጵያ ነገ ዜና/፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በወልዲያ እግር ኳስ ቡድን ላይ ከፍተኛ ቅጣት ጣለበት። ፌዴሬሽኑ ሚያዚያ 3/2010ዓ.ም ወልዲያ ከፋሲል ከተማ 19ኛ የሊጉን ጨዋታ...

ጠ/ሚኒስትሩና የመቀሌ ቆይታቸው /መሳይ መኮንን/

ሰኞ ሶስተኛ ሳምንታቸውን ይጀምራሉ። ባለፉት ሁለት ሳምንታት በጉዞ፡ በስብሰባ፡ በጉብኝት፡ ተጠምደው ቆይተዋል። ጂጂጋ ሄደው፡ አምቦ ደርሰው ከመቀሌ ቆይተው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። በመሃል በቤተመንግስት...

Poems